በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

እውነት ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?

እውነት ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?

ምንጊዜም እውነት የሚናገረው አምላክ “የዘላለም ሕይወት” ተስፋ ዘርግቶልሃል።—ዮሐንስ 3:16

ከአንተ ምን ይጠበቃል?

  • እውነት የሆነው የአምላክ ቃል የያዘውን መልእክት ተማር።—ዮሐንስ 17:3, 17

  • አምላክን ለመታዘዝ ፈቃደኛ ሁን።—ዘዳግም 30:19, 20

  • አምላክ የሚሰጠውን ምክር በሕይወትህ ተግባራዊ አድርግ።—ያዕቆብ 1:25

በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት በመማራቸው ጥቅም አግኝተዋል። የተማሩትን ነገር ለአንተም ሊያካፍሉህ ፈቃደኞች ናቸው።

ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶችን ለማወቅ በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጀውን ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር ተመልከት። ብሮሹሩ www.pr418.com/am ላይ ይገኛል።