በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የ2020 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ርዕስ ማውጫ

የ2020 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ርዕስ ማውጫ

ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት

መጠበቂያ ግንብ የጥናት እትም

መጽሐፍ ቅዱስ

  • የባቢሎኑ ቤልሻዛር ስለነበረው ሥልጣን አርኪኦሎጂ ምን ያረጋግጣል? የካ.

ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት

  • ራስን መግዛት—የይሖዋን ሞገስ ለማግኘት አስፈላጊ የሆነ ባሕርይ፣ ሰኔ

  • ኃላፊነትህን በቅንዓት ተወጣ! ታኅ.

  • ገርነት—ምን ጥቅሞች አሉት? ግን.

የሕይወት ታሪኮች

  • “እነሆኝ! እኛን ላኩን!” (ጃክ ቤርጋም እና ማሪሊን ቤርጋም)፣ መጋ.

  • ያደረግኩት ላደርገው የሚገባኝን ነገር ነው (ዶን ሪድሊ)፣ ሐምሌ

  • “ይሖዋ አልረሳኝም” (ማርክ ኸርማን)፣ ኅዳር

  • ጥሩ ምሳሌ ከሚሆኑ ሰዎች መማሬ ብዙ በረከት አስገኝቶልኛል (ሊዮንስ ክሪፖ)፣ የካ.

የተለያዩ ርዕሶች

  • በፍጻሜው ዘመን የተነሱ ተቀናቃኝ ነገሥታት፣ ግን.

  • እስራኤላውያን በግብፅ ባሪያ እንደነበሩ የሚያሳይ ማስረጃ፣ መጋ.

የአንባቢያን ጥያቄዎች

  • መክብብ 5:8 የሚናገረው ስለ ሰብዓዊ ገዢዎች ነው? ወይስ ስለ ይሖዋም ይናገራል? መስ.

  • ምሳሌ 24:16 የሚናገረው በተደጋጋሚ በኃጢአት ስለሚወድቅ ሰው ነው? ታኅ.

  • አንደኛ ቆሮንቶስ 15:29 ክርስቲያኖች ለሞቱ ሰዎች ብለው ይጠመቁ እንደነበር ያሳያል? ታኅ.

  • ኢየሱስ ሊቀ ካህናት የሆነው መቼ ነው? አዲሱ ቃል ኪዳን የጸደቀበትና የተመረቀበት ጊዜ የተለያየ ነው? ሐምሌ

  • “የመንፈስ ፍሬ” ገጽታዎች በገላትያ 5:22, 23 ላይ የተጠቀሱት ባሕርያት ብቻ ናቸው? ሰኔ

  • የአይሁድ የቤተ መቅደስ ፖሊሶች እነማን ነበሩ? ሥራቸውስ ምን ነበር? መጋ.

የይሖዋ ምሥክሮች

  • 1920—የዛሬ መቶ ዓመት፣ ጥቅ.

  • በዛሬው ጊዜ ለመለከት ድምፅ ምላሽ መስጠት፣ ሰኔ

  • ወደ ትውልድ አገራቸው ተመልሰው የሚያገለግሉ ክርስቲያኖች የሚያገኙት የተትረፈረፈ በረከት፣ ኅዳር

የጥናት ርዕሶች

  • “ሂዱና . . . ሰዎችን ደቀ መዛሙርት አድርጉ፣”ጥር

  • ለመናገር ትክክለኛው ጊዜ መቼ ነው? መጋ.

  • ለመጠመቅ ዝግጁ ነህ? መጋ.

  • ለይሖዋ ያለህ ፍቅርና አድናቆት ለመጠመቅ ያነሳሳሃል፣ መጋ.

  • ሌሎች በይሖዋ ጉባኤ ውስጥ ያላቸውን ቦታ አክብሩ፣ ነሐሴ

  • ሌሎችን ‘በእጅጉ ማጽናናት’ ትችላለህ፣ ጥር

  • ልጆቻችሁ ሲያድጉ አምላክን ለማገልገል ይመርጡ ይሆን? ጥቅ.

  • መስተካከላችሁን ለመቀጠል ፈቃደኛ ናችሁ? ኅዳር

  • መስኩን የምትመለከቱት እንዴት ነው? ሚያ.

  • “ሙታን የሚነሱት እንዴት ነው?” ታኅ.

  • ምቀኝነትን በመዋጋት ሰላም እንዲሰፍን አድርጉ፣ የካ.

  • ‘ሩጫውን ጨርሱ፣’ ሚያ.

  • ሰው አጥማጅ ለመሆን ዝግጁ ነህ? መስ.

  • ሰዎች የክርስቶስን ትእዛዛት እንዲጠብቁ መርዳት የምንችለው እንዴት ነው? ኅዳር

  • “ስምህ ይቀደስ፣” ሰኔ

  • “ስምህን እፈራ ዘንድ ልቤን አንድ አድርግልኝ፣” ሰኔ

  • “ስደክም ያን ጊዜ ብርቱ ነኝ፣” ሐምሌ

  • በትሕትና እና ልክህን በማወቅ ከአምላክህ ጋር ሂድ፣ ነሐሴ

  • በአምላክህ በይሖዋ ፊት ውድ ነህ! ጥር

  • “በአደራ የተሰጠህን ነገር ጠብቅ፣” መስ.

  • በእውነት ውስጥ መመላለሳችሁን ቀጥሉ፣ ሐምሌ

  • በዓይን ለማይታዩት ውድ ሀብቶች አድናቆት አሳይ፣ ግን.

  • በዛሬው ጊዜ ‘የሰሜኑ ንጉሥ’ ማን ነው? ግን.

  • በይሖዋ ጉባኤ ውስጥ ቦታ አለህ! ነሐሴ

  • ትንሣኤ—አስተማማኝ ተስፋ! ታኅ.

  • ትንሣኤ የአምላክን ፍቅር፣ ጥበብና ትዕግሥት ያሳያል፣ ነሐሴ

  • አባታችን ይሖዋ በጣም ይወደናል፣ የካ.

  • አባታችንን ይሖዋን በጣም እንወደዋለን፣ የካ.

  • አትፍራ፣ ይሖዋ ረዳትህ ነው፣ ኅዳር

  • አዳምጧቸው፣ እወቋቸው እንዲሁም ርኅራኄ አሳዩአቸው፣ ሚያ.

  • እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ፣ መጋ.

  • “እኔ ራሴ በጎቼን እፈልጋለሁ፣” ሰኔ

  • “እውነተኛ መሠረት ያላትን ከተማ” እየተጠባበቅህ ነው? ነሐሴ

  • እውነትን ማግኘታችሁን አረጋግጡ፣ ሐምሌ

  • “እጅህ ሥራ አይፍታ፣” መስ.

  • ከሚገባው በላይ ስለ ራሳችሁ በማሰብ ራሳችሁን ከፍ አድርጋችሁ አትመልከቱ፣ ሐምሌ

  • ከሰሜን የሚመጣ ጥቃት! ሚያ.

  • ከአምላክ ላገኘሃቸው ስጦታዎች አድናቆት አለህ? ግን.

  • ከእናንተ ጋር እንሄዳለን፣ ጥር

  • ክርስቲያን ሴቶችን ደግፏቸው፣ መስ.

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችን እድገት አድርገው እንዲጠመቁ መርዳት—ክፍል ሁለት፣ ጥቅ.

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችን እድገት አድርገው እንዲጠመቁ መርዳት—ክፍል አንድ፣ ጥቅ.

  • የሰላሙን ጊዜ በጥበብ ተጠቀሙበት፣ መስ.

  • ‘የሰሜኑ ንጉሥ’ በፍጻሜው ዘመን፣ ግን.

  • የተስፋ መቁረጥ ስሜትን ማሸነፍ የምንችለው እንዴት ነው? ታኅ.

  • የወደፊቱን ጊዜ “በትኩረት ተመልከት”፣ ኅዳር

  • “ይህ መንፈስ ራሱ . . . ይመሠክራል” ጥር

  • ‘ይሖዋ ተስፋ የቆረጡትን ያድናል፣’ ታኅ.

  • ይሖዋ የሚያረጋጋን እንዴት ነው? የካ.

  • ይሖዋ ድርጅቱን እየመራ ነው፣ ጥቅ.

  • “ወደ እኔ ተመለሱ፣” ሰኔ

  • “ወዳጆች ብዬ ጠርቻችኋለሁ፣” ሚያ.

ለሕዝብ የሚሰራጨው የመጠበቂያ ግንብ እትም

  • እውነትን ፍለጋ፣ ቁ. 1

  • የሚወደን ፈጣሪ ያዘጋጀልን ዘላለማዊ በረከት፣ ቁ. 3

  • የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው? ቁ. 2

ንቁ!

  • ስለ መከራ የሚነሱ 5 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ቁ. 2

  • ከውጥረት እፎይታ ማግኘት፣ ቁ. 1

  • ጭፍን ጥላቻ ፍቱን መድኃኒት ይገኝለት ይሆን? ቁ. 3