መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ሰኔ 2016

ይህ እትም ከነሐሴ 1-28, 2016 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

ይሖዋ ‘ስለ አንተ ያስባል’

አምላክ ስለ አንተ እንደሚያስብ እንዴት እርግጠኛ መሆን ትችላለህ? ማረጋገጫውን እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

ይሖዋ እንደሚቀርጸን መገንዘባችን የሚጠቅመን እንዴት ነው?

አምላክ፣ የሚቀርጻቸውን የሚመርጠው እንዴት ነው? የሚቀርጻቸው ለምንድን ነው? የሚቀርጻቸውስ እንዴት ነው?

በታላቁ ሸክላ ሠሪ ለመቀረጽ ፈቃደኛ ነህ?

በአምላክ እጅ በቀላሉ መቀረጽ እንድንችል የትኞቹን ባሕርያት ማዳበር ይኖርብናል?

የአንባቢያን ጥያቄዎች

ሕዝቅኤል በተመለከተው ራእይ ላይ የተጠቀሰው የጸሐፊ የቀለም ቀንድ የያዘ ሰው እንዲሁም የማጥፊያ መሣሪያ የያዙት ስድስት ሰዎች ማንን ያመለክታሉ?

“አምላካችን ይሖዋ አንድ ይሖዋ ነው”

አምላክ “አንድ” ነው ሲባል ምን ማለት ነው? እኛስ ከዚህ አንጻር እሱን ማምለክ የምንችለው እንዴት ነው?

ሌሎች የሚሠሩት ስህተት እንቅፋት አይሁንብህ

በጥንት ዘመን የነበሩ ታማኝ የአምላክ አገልጋዮች ሌሎችን የሚጎዳ ነገር የተናገሩበት ወይም ያደረጉበት ጊዜ ነበር። ስለ እነዚህ የአምላክ አገልጋዮች ከሚናገሩት የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባዎች ምን ትምህርት ማግኘት እንደምንችል እስቲ እንመልከት።

ከአልማዝ ይበልጥ ውድ የሆነ ግሩም ባሕርይ

ይህን ባሕርይ በተሟላ መልኩ ማንጸባረቅ ትልቅ ጥቅም አለው።

ታስታውሳለህ?

በቅርቡ የወጡትን የመጠበቂያ ግንብ እትሞች በደንብ አንብበሃቸዋል? እስቲ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር።