መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ነሐሴ 2016

ይህ እትም ከመስከረም 26 እስከ ጥቅምት 23, 2016 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የሕይወት ታሪክ

በመስጠት ያገኘሁት ደስታ

አንድ ወጣት እንግሊዛዊ በፖርቶ ሪኮ ሚስዮናዊ በመሆን ደስተኛ የሚያደርገውን ሕይወት ጀመረ።

የጋብቻ አጀማመርና ዓላማው

ጋብቻ ከአምላክ የተገኘ ስጦታ ነው ሊባል ይችላል?

ከወርቅ የሚልቀውን ነገር ፈልጉ

ትጉ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች ከማዕድን ቆፋሪዎች ጋር የሚመሳሰሉባቸውን ሦስት መንገዶች እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

መንፈሳዊ እድገት ማድረግ አስፈላጊ እንደሆነ ይሰማሃል?

ይህን ማድረግ የምትችለው እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

ሌሎችን ማሠልጠን አስፈላጊ እንደሆነ ይሰማሃል?

የትኞቹን ጠቃሚ ግቦች እንዲያወጡ ልትረዳቸው ትችላለህ?

የአንባቢያን ጥያቄዎች

የኢየሱስ ተቃዋሚዎች እጅ ለመታጠብ ትልቅ ቦታ ይሰጡ የነበረው ለምንድን ነው?

ከታሪክ ማኅደራችን

‘ለይሖዋ ውዳሴ ማቅረብ’

የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ስለ ገለልተኝነት የተሟላ እውቀት ባይኖራቸውም በቅንነት ያከናወኑት ሥራ ጥሩ ውጤት አስገኝቷል።