መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ሐምሌ 2019
ይህ እትም ከመስከረም 2-29, 2019 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።
ከአሁኑ ለስደት ተዘጋጁ
ይበልጥ ደፋሮች ለመሆን እና ተቃዋሚዎች ሲጠሉን ሁኔታውን ለመቋቋም ምን ማድረግ እንችላለን?
በእገዳ ሥር ሆናችሁም ይሖዋን ማምለካችሁን ቀጥሉ
መንግሥት ለይሖዋ በምናቀርበው አምልኮ ላይ እገዳ ቢጥል ምን ማድረግ ይኖርብናል?
“ሂዱና . . . ሰዎችን ደቀ መዛሙርት አድርጉ”
ደቀ መዛሙርት ማድረግ በጣም አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? ይህን ተልእኮ ለመወጣት የትኞቹ ሐሳቦች ይረዱናል?
ሃይማኖት የሌላቸው ሰዎችን ልብ መንካት የምንችለው እንዴት ነው?
ሃይማኖት የሌላቸው ሰዎችን አምላክን እንዲወዱና የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት እንዲሆኑ መርዳት የምንችለው እንዴት ነው?
የሕይወት ታሪክ
ይሖዋ ከጠበቅኩት በላይ አትረፍርፎ ባርኮኛል
ማንፍሬድ ቶናክ በአፍሪካ ሚስዮናዊ ሆኖ ያሳለፈው ሕይወት ትዕግሥትንና ባሉት ነገሮች መርካትን እንዲሁም ሌሎች በርካታ ግሩም ባሕርያትን አስተምሮታል።
ኢየሱስ ለእኔም ሞቶልኛል?
ቀደም ሲል በፈጸምከው ኃጢአት ምክንያት እንደማትረባ ይሰማሃል? እንዲህ ዓይነቱን ስሜት ለማሸነፍ ምን ሊረዳህ ይችላል?