መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም መስከረም 2024

ይህ እትም ከኅዳር 11–​ታኅሣሥ 8, 2024 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የጥናት ርዕስ 36

“ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ”

ከኅዳር 11-17, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 37

እስከ መጨረሻው ለመጽናት የሚረዳን ደብዳቤ

ከኅዳር 18-24, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የሕይወት ታሪክ

በይሖዋ አገልግሎት ያሳለፍኩት አርኪ ሕይወት

አንድሬ ራምሴየር በሙሉ ጊዜ አገልግሎት ባሳለፋቸው 70 ዓመታት ውስጥ በተለያዩ የቲኦክራሲያዊ ኃላፊነቶች ላይ አገልግሏል። ምን ተፈታታኝ ሁኔታዎች አጋጥመውታል? በሕይወቱ ውስጥ ይሖዋን ያስቀደመውስ እንዴት ነው?

የአንባቢያን ጥያቄዎች

ኢየሱስ የጌታ ራትን ሲያቋቁም ቀደም ሲል ለስብከት ልኳቸው የነበሩት 70 ደቀ መዛሙርት የት ነበሩ? ጥለውት ሄደው ነበር?

የጥናት ርዕስ 38

ማስጠንቀቂያዎቹን ልብ እያልክ ነው?

ከኅዳር 25–​ታኅሣሥ 1, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 39

በመስጠት የሚገኘውን የላቀ ደስታ አጣጥም

ከታኅሣሥ 2-8, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

አእምሮህን ክፍት አድርገህ አጥና

ይሖዋ በግል ጥናታችን አማካኝነት ምን ሊያስተምረን እንደፈለገ ማስተዋል የምንችለው እንዴት ነው?