መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ሚያዝያ 2019

ይህ እትም ከሰኔ 3-30, 2019 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

አገልግሎትህን በተሟላ ሁኔታ እየፈጸምክ ነው?

በስብከቱ ሥራችን ይበልጥ ውጤታማና ደስተኛ መሆን የምንችለው እንዴት ነው?

ሰላማችሁን ጠብቃችሁ በመኖር ኢየሱስን ምሰሉ

ኢየሱስ ያደረጋቸውን ሦስት ነገሮች ማድረጋችን ከባድ ፈተናዎች በሚያጋጥሙን ጊዜም እንኳ ሰላማችንን ጠብቀን እንድንኖር ይረዳናል።

መጽሐፍ ቅዱስ ሞትን በተመለከተ ለሚያስተምረው እውነት ጥብቅና ቁሙ

ከሞት ጋር ከተያያዙ ቅዱስ ጽሑፋዊ ያልሆኑ ልማዶች መራቅ የምንችለው እንዴት ነው?

በይሖዋ እርዳታ ክፉ መናፍስትን ተቃወሙ

ሰይጣንና አጋንንቱ እንዳያሳስቱን የትኞቹን እርምጃዎች መውሰድ እንችላለን?

የሕይወት ታሪክ

‘ከፍተኛ ዋጋ ያለውን ዕንቁ’ አገኘን

በአውስትራሊያ የሚያገለግሉት ዊንስተንና ፓሜላ ፔን ስላሳለፉት አስደሳች ሕይወት እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

ይህን ያውቁ ኖሯል?

በጥንት ዘመን የነበረ አንድ መንገደኛ የሚሳፈርበት መርከብ የሚያገኘው እንዴት ነበር?