መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ሚያዝያ 2020

ይህ እትም ከሰኔ 1–ሐምሌ 5, 2020 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

ከሰሜን የሚመጣ ጥቃት!

የጥናት ርዕስ 14፦ ከሰኔ 1-7, 2020። በኢዩኤል ምዕራፍ 1 እና 2 ላይ ተመዝግቦ የሚገኘውን ትንቢት በምንረዳበት መንገድ ላይ ማስተካከያ ማድረግ እንደሚያስፈልገን የሚጠቁሙ አራት አጥጋቢ ምክንያቶች የትኞቹ ናቸው?

መስኩን የምትመለከቱት እንዴት ነው?

የጥናት ርዕስ 15፦ ከሰኔ 8-14, 2020። ሰዎች የሚያምኑባቸውንና ትኩረታቸውን የሚስቡትን ነገሮች ግምት ውስጥ በማስገባት እንዲሁም ወደፊት ደቀ መዝሙር ሊሆኑ እንደሚችሉ በማሰብ ረገድ የኢየሱስንና የሐዋርያው ጳውሎስን ምሳሌ መከተል የምንችለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

አዳምጧቸው፣ እወቋቸው እንዲሁም ርኅራኄ አሳዩአቸው

የጥናት ርዕስ 16፦ ከሰኔ 15-21, 2020። ይሖዋ በፍቅር ተነሳስቶ ዮናስን፣ ኤልያስን፣ አጋርንና ሎጥን ረድቷቸዋል። እኛም ከሌሎች ጋር ባለን ግንኙነት የይሖዋን ምሳሌ መከተል የምንችለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

“ወዳጆች ብዬ ጠርቻችኋለሁ”

የጥናት ርዕስ 17፦ ከሰኔ 22-28, 2020። የኢየሱስ ወዳጆች ለመሆንና ከእሱ ጋር የመሠረትነውን ወዳጅነት ለማጠናከር ጥረት ስናደርግ አንዳንድ ተፈታታኝ ሁኔታዎች ያጋጥሙናል። ሆኖም እነዚህን ተፈታታኝ ሁኔታዎች ማሸነፍ እንችላለን።

‘ሩጫውን ጨርሱ’

የጥናት ርዕስ 18፦ ከሰኔ 29–ሐምሌ 5, 2020። የዕድሜ መግፋት ወይም ከባድ የጤና እክል የሚያስከትላቸው ችግሮች ቢኖሩም ሁላችንም የሕይወትን ሩጫ መጨረስ የምንችለው እንዴት ነው?