የ2017 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት
መጽሐፍ ቅዱስ
መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል
ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት
የሕይወት ታሪኮች
ሁሉን ነገር ትቶ ጌታን መከተል (ፌሊክስ ፋሃርዶ)፣ ታኅ.
መስማት የተሳነኝ መሆኔ ሌሎችን ከማስተማር አላገደኝም (ዋልተር ማርከን)፣ ግን.
መንፈሳዊ ከሆኑ ሰዎች ጋር በመሥራቴ ተባርኬያለሁ (ዴቪድ ሲንክሌር)፣ መስ.
ከጥበበኞች ጋር በመሄዴ ተጠቅሜያለሁ (ዊልያም ሳሙኤልሰን)፣ መጋ.
የአምላክን ጸጋ በተለያዩ መንገዶች ተመልክተናል (ዳግላስ ገስት)፣ የካ.
የክርስቶስ ወታደር ለመሆን ቁርጥ ውሳኔ አድርጌያለሁ (ዲሚትሪየስ ሳራስ)፣ ሚያ.
ይሖዋ የሚጠይቀንን ማድረግ በረከት ያስገኛል (ኦሊቭ ማቲውስ)፣ ጥቅ.
ፈተናዎችን በጽናት መቋቋም በረከት ያስገኛል (ፓቬል ሲቩልስኪ)፣ ነሐሴ
የተለያዩ ርዕሶች
መከራ፣ ቁ. 1
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሕይወትና ስለ ሞት ምን ይላል? ቁ. 4
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መላእክት ምን ይላል? ቁ. 5
‘ማስተዋልሽ የተባረከ ይሁን!’ (አቢጋኤል)፣ ሰኔ
ምድር ገነት ትሆናለች የሚለው ሐሳብ ቅዠት ነው? ቁ. 4
በምድር ላይ ሰላም የሚሰፍንበት ጊዜ ይመጣ ይሆን? ቁ. 5
በምድር ላይ ፍትሕ የሚሰፍንበት ጊዜ ይመጣ ይሆን? ቁ. 3
በቤተ መቅደሱ ውስጥ እንስሳት ይሸጡ የነበሩት ሰዎች “ዘራፊዎች” መባላቸው ተገቢ የሆነው ለምንድን ነው? ሰኔ
በጥንታዊ ማሰሮ ላይ ተጽፎ የተገኘ የመጽሐፍ ቅዱስ ስም፣ መጋ.
በጥንት ጊዜ፣ ሰዎች እሳትን ከቦታ ቦታ የሚያጓጉዙት እንዴት ነበር? ጥር
አምላክ “ልዕልት” ብሎ ጠርቷታል (ሣራ)፣ ቁ. 5
‘አምላክን በሚገባ ደስ አሰኝቷል’ (ሄኖክ)፣ ቁ. 1
አራቱ ፈረሰኞች፣ ቁ. 3
አርማጌዶን ምንድን ነው? ቁ. 6
አነስተኛዋ የዕብራይስጥ ፊደል፣ ቁ. 4
“አንቺ በጣም ውብ ሴት ነሽ” (ሣራ)፣ ቁ. 3
ኢየሱስ መሐላን ያወገዘው በየትኛው የአይሁዳውያን ልማድ የተነሳ ነው? ጥቅ.
ከሁሉ የላቀው ስጦታ፣ ቁ. 6
ከሰዎች ውጫዊ ገጽታ ባሻገር ተመልከቱ፣ ሰኔ
ከባርነት ነፃ መውጣት፣ ቁ. 2
የምንኖረው “በመጨረሻው ዘመን” ውስጥ ነው? ቁ. 2
የቤተሰባችን አባል የማይድን በሽታ ሲይዘው፣ ቁ. 4
የአርማትያሱ ዮሴፍ፣ ጥቅ.
ጋይዮስ ወንድሞቹን የረዳበት መንገድ፣ ግን.
ጭንቀት፣ ቁ. 4
የአንባቢያን ጥያቄዎች
ስለ ኢየሱስ የልጅነት ሕይወት የሚናገሩት የማቴዎስና የሉቃስ ዘገባዎች የሚለያዩት ለምንድን ነው? ነሐሴ
በመሲሑ የዘር ሐረግ ውስጥ የሚካተቱት የብኩርና መብት ያላቸው ሰዎች ብቻ ነበሩ? ታኅ.
አንድ ክርስቲያን፣ ሌሎች ከሚያደርሱበት ጥቃት ራሱን ለመከላከል ሲል የጦር መሣሪያ መያዙ ተገቢ ነው? ሐምሌ
ክርስቲያን ባለትዳሮች ሉፕን (IUD) ከቅዱሳን መጻሕፍት አንጻር ተቀባይነት እንዳለው የእርግዝና መከላከያ አድርገው ሊመለከቱት ይችላሉ? ታኅ.
ይሖዋ “ልትሸከሙት ከምትችሉት በላይ ፈተና እንዲደርስባችሁ አይፈቅድም” (1ቆሮ 10:13)፣ የካ.
የይሖዋ ምሥክሮች
“ለጋስ ሰው ይባረካል” (መዋጮ)፣ ኅዳር
“ቀጣዩን ትልቅ ስብሰባ የምናደርገው መቼ ይሆን?” (ሜክሲኮ)፣ ነሐሴ
“በጣም አስቸጋሪ ወይም በጣም ረጅም የሆነ መንገድ የለም” (አውስትራሊያ)፣ የካ.
በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ቱርክ፣ ሐምሌ
በፈቃደኝነት አቅርበዋል (ያላገቡ እህቶች)፣ ጥር
ኑሮን ማቅለል የሚያስገኘው ደስታ፣ ግን.
“ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ ልባችን በቅንዓትና በፍቅር ተሞልቶ ነበር” (የ1922 ትልቅ ስብሰባ)፣ ግን.
ከአዲሱ ጉባኤህ ጋር መላመድ፣ ኅዳር
ክርስቲያናዊ ደግነት ያስገኘው ውጤት፣ ጥቅ.
የጥናት ርዕሶች
ልባችሁ በመንፈሳዊ ሀብት ላይ ያተኮረ ይሁን፣ ሰኔ
ልክን ማወቅ ዛሬም አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? ጥር
መጥፎ ልማዶችን ማስወገድና እንዳያገረሹብን መከላከል፣ ነሐሴ
ማንኛውም ነገር ሽልማቱን እንዲያሳጣችሁ አትፍቀዱ፣ ኅዳር
ሰላምን ሳይሆን ሰይፍን የሚያመጣው እውነት፣ ጥቅ.
ስለ ፍትሕ የይሖዋ ዓይነት አመለካከት አለህ? ሚያ.
“ስእለትህን ፈጽም፣” ሚያ.
ራስን የመግዛት ባሕርይን አዳብሩ፣ መስ.
“በተግባርና በእውነት” እንዋደድ፣ ጥቅ.
“በትንሣኤ እንደሚነሳ አውቃለሁ፣” ታኅ.
በትዕግሥት ለመጠበቅ ፈቃደኛ ናችሁ? ነሐሴ
“በአምላክ ተስፋ አደርጋለሁ፣” ታኅ.
በዛሬው ጊዜ የአምላክን ሕዝቦች የሚመራው ማን ነው? የካ.
“በይሖዋ ታመን፤ መልካም የሆነውንም አድርግ፣” ጥር
በደስታ ዘምሩ! ኅዳር
ቤዛው ከአባታችን የተገኘ “ፍጹም ገጸ በረከት፣” የካ.
ተፈታታኝ ሁኔታ በሚያጋጥመን ጊዜም ልካችንን ማወቅ፣ ጥር
ትኩረታችሁን አንገብጋቢ በሆነው ጉዳይ ላይ አድርጉ፣ ሰኔ
አስቀድሞ ለተጻፉት ነገሮች ትኩረት ትሰጣላችሁ? መጋ.
አዲሱን ስብዕና መልበስና እንደለበስን መቀጠል፣ ነሐሴ
እምነት በማዳበር ጥበብ የሚንጸባረቅበት ውሳኔ አድርጉ! መጋ.
እነዚህን ነገሮች “ታማኝ ለሆኑ ሰዎች አደራ ስጥ፣” ጥር
እንደ ይሖዋ ሩኅሩኅ ሁኑ፣ መስ.
እውነተኛ የሆነውን ሀብት መፈለግ፣ ሐምሌ
“ከመረዳት ችሎታ ሁሉ በላይ የሆነው የአምላክ ሰላም፣” ነሐሴ
“ከሚያለቅሱ ጋር አልቅሱ፣” ሐምሌ
“ከእነዚህ አስበልጠህ ትወደኛለህ?” ግን.
ከዓለማዊ አስተሳሰብ ራቁ፣ ኅዳር
ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ፣ መጋ.
ወላጆች—“ለመዳን የሚያበቃ ጥበብ” እንዲያገኙ ልጆቻችሁን እርዷቸው፣ ታኅ.
ወጣቶች—“የራሳችሁን መዳን ከፍጻሜ ለማድረስ ተግታችሁ ሥሩ፣” ታኅ.
“ዕቅድህን . . . ሁሉ ያሳካልህ፣” ሐምሌ
ዘካርያስ ካያቸው ራእዮች ምን ትምህርት እናገኛለን? ጥቅ.
የመምረጥ ነፃነታችሁን ታደንቃላችሁ? ጥር
የምታሳዩት የፈቃደኝነት መንፈስ ለይሖዋ ውዳሴ ያመጣል! ሚያ.
“የምድር ሁሉ ዳኛ” ምንጊዜም ትክክል የሆነውን ነገር ያደርጋል፣ ሚያ.
“የባዕድ አገር ሰዎች” ይሖዋን ‘በደስታ እንዲያገለግሉት’ መርዳት፣ ግን.
“የባዕድ አገር ሰዎችን” ልጆች መርዳት፣ ግን.
“የአምላካችን ቃል . . . ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል፣” መስ.
የአምላክ መንግሥት ሲመጣ የትኞቹ ነገሮች ይወገዳሉ? ሚያ.
“የአምላክ ቃል . . . ኃይለኛ ነው፣” መስ.
የይሖዋ ዓላማ ይፈጸማል! የካ.
የይሖዋን ሉዓላዊነት ደግፉ! ሰኔ
“ያህን አወድሱ!”—ለምን? ሐምሌ
ይሖዋ ሕዝቡን ይመራል፣ የካ.
ይሖዋ በሚደርስብን መከራ ሁሉ ያጽናናናል፣ ሰኔ
ይሖዋን መጠጊያችሁ አድርጋችሁታል? ኅዳር
ይሖዋን በሙሉ ልብ አገልግሉ! መጋ.
“ደፋር . . . ሁን፤ ሥራህንም ጀምር፣” መስ.
ጥበቃ የሚያደርጉልን ሠረገሎችና አክሊል፣ ጥቅ.
ፍቅራችሁ እንዳይቀዘቅዝ ተጠንቀቁ፣ ግን.
ፍትሕና ምሕረት በማሳየት ይሖዋን ምሰሉ፣ ኅዳር