በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የ2018 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ርዕስ ማውጫ

የ2018 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ርዕስ ማውጫ

ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት

መጠበቂያ ግንብ የጥናት እትም

መጽሐፍ ቅዱስ

  • ጥናትን ውጤታማና አስደሳች ማድረግ፣ ሐምሌ

ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት

  • “ለሁሉም ዓይነት ሰዎች” ርኅራኄ አሳዩ፣ ሐምሌ

  • ሰላም ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው? ግን.

  • ሰላምታ ያለው ኃይል፣ ሰኔ

  • ትዕግሥት—በተስፋ መጽናት፣ ነሐሴ

  • ደስታ—ከአምላክ የሚገኝ ባሕርይ፣ የካ.

  • ደግነት—በቃልና በተግባር የሚገለጽ ባሕርይ፣ ኅዳር

  • “ጻድቅ ሰው በይሖዋ ሐሴት ያደርጋል፣” ታኅ.

የሕይወት ታሪኮች

  • በይሖዋ ዘንድ ሁሉ ነገር ይቻላል (ባሼንባይ በዲባዬፍ)፣ የካ.

  • በጭንቀቶቼ ሁሉ ማጽናኛ አግኝቻለሁ (ኤድዋርድ ቤዝሊ)፣ ሰኔ

  • እጆቼ እንዳይዝሉ ቁርጥ ውሳኔ አድርጌያለሁ (ማክሲም ዳኒሌኮ)፣ ነሐሴ

  • ከድህነት ወደ ብልጽግና (ሳሙኤል ኸርድ)፣ ግን.

  • ይሖዋ ውሳኔዬን አብዝቶ ባርኮልኛል (ቻርልስ ሞሎሃን)፣ ጥቅ.

  • ‘ይሖዋ ደግነት አሳይቶናል’ (ዣን ማሪ ቦካርት)፣ ታኅ.

  • ይሖዋ ፈጽሞ አልተወኝም! (ኤሪካ ብራይት)፣ መጋ.

የተለያዩ ርዕሶች

  • ሰዓት ስንት ነው? (የመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን)፣ መስ.

  • እስጢፋኖስ ከባድ ተቃውሞ ቢያጋጥመውም መረጋጋት ችሏል፣ ጥቅ.

  • የሙሴ ሕግ ለክርክሮች እልባት ለመስጠት ይሠራበት ነበር? ጥር

  • የአምላክን ሞገስ ማግኘት ይችል ነበር (ሮብዓም)፣ ሰኔ

የአንባቢያን ጥያቄዎች

  • መዝሙር 144:12-15 የሚናገረው ስለ እነማን ነው? ሚያ.

  • ኢየሱስ “በጎ አድራጊዎች” በማለት የገለጻቸው ሰዎች እነማን ነበሩ? ኅዳር

  • ያልተጋቡ ወንድና ሴት አብረው ቢያድሩ ጉዳዩ በፍርድ ኮሚቴ መታየት ይኖርበታል? ሐምሌ

  • ጳውሎስ ራሰ በራ ተደርጎ የሚሣለው ለምንድን ነው? መጋ.

  • ጳውሎስ “ወደ ሦስተኛው ሰማይ” እና “ወደ ገነት [የተነጠቀው]” በምን መንገድ ነው? (2ቆሮ 12:2-4)፣ ታኅ.

  • ጽሑፎቻችንን ኢንተርኔት ላይ ማውጣት የማይፈቀደው ለምንድን ነው? ሚያ.

የይሖዋ ምሥክሮች

  • 1918—የዛሬ መቶ ዓመት፣ ጥቅ.

  • ለይሖዋ ምን መስጠት እንችላለን? (መዋጮ)፣ ኅዳር

  • ራሳቸውን አቅርበዋል—ማዳጋስካር፣ ጥር

  • ራሳቸውን አቅርበዋል—ምያንማር፣ ሐምሌ

  • አረጋውያን ክርስቲያኖች—ይሖዋ ታማኝነታችሁን ከፍ አድርጎ ይመለከታል፣ መስ.

  • የሕዝብ ንግግሮች ምሥራቹን አስፋፉ (አየርላንድ)፣ የካ.

  • የመንግሥቱ ዘሮች ተዘሩ (ፖርቱጋል)፣ ነሐሴ

  • የተሾማችሁ ወንዶች—ከጢሞቴዎስ ተማሩ፣ ሚያ.

  • የተትረፈረፈ ምርት! (ዩክሬን)፣ ግን.

የጥናት ርዕሶች

  • ሁሉን ቻይ ሆኖም አሳቢ፣ መስ.

  • ሁኔታዎች ቢለዋወጡም ውስጣዊ ሰላማችሁን ጠብቃችሁ ኑሩ፣ ጥቅ.

  • ‘ለደከመው ኃይል ይሰጣል፣’ ጥር

  • “መንግሥቴ የዚህ ዓለም ክፍል አይደለም፣” ሰኔ

  • መንፈሳዊ ሰው መሆን—ምን ማለት ነው? የካ.

  • መንፈሳዊ ሰው በመሆን እድገት ማድረጋችሁን ቀጥሉ! የካ.

  • ማበረታቻ በመስጠት ረገድ ግሩም ምሳሌ የሆነውን ይሖዋን ምሰሉ፣ ሚያ.

  • በልግስና መስጠት ደስታ ያስገኛል፣ ነሐሴ

  • “በእውነትህ እሄዳለሁ፣” ኅዳር

  • በየዕለቱ ከይሖዋ ጋር ሥሩ፣ ነሐሴ

  • በይሖዋ በመታመን በሕይወት ኑሩ! ኅዳር

  • ‘ብዙ ፍሬ ማፍራታችንን’ መቀጠል ያለብን ለምንድን ነው? ግን.

  • ተግሣጽ—የአምላክ ፍቅር መግለጫ፣ መጋ.

  • “ተግሣጽን ስሙ፤ ጥበበኞችም ሁኑ፣” መጋ.

  • ኖኅ፣ ዳንኤልና ኢዮብ የተዉትን የእምነትና የታዛዥነት ምሳሌ ተከተሉ፣ የካ.

  • አምላክ ላቋቋመው የጋብቻ ዝግጅት አክብሮት ይኑራችሁ፣ ታኅ.

  • አምላክን በሚያገለግለውና በማያገለግለው መካከል ያለውን ልዩነት አስተውሉ፣ ጥር

  • አሳቢነትና ደግነት በማሳየት ይሖዋን ምሰሉ፣ መስ.

  • አስተሳሰባችሁን የሚቀርጸው ማን ነው? ኅዳር

  • “እነዚህን ነገሮች ስለምታውቁ ብትፈጽሟቸው ደስተኞች ናችሁ፣” መስ.

  • እናንት ወጣቶች፣ ትኩረታችሁ ያረፈው በመንፈሳዊ ግቦች ላይ ነው? ሚያ.

  • እንግዳ ተቀባይነት—በጣም አስፈላጊ የሆነ ባሕርይ! መጋ.

  • እውቅና ማግኘት የምትፈልጉት በማን ዘንድ ነው? ሐምሌ

  • እውነተኛ ነፃነት የሚያስገኘው መንገድ፣ ሚያ.

  • እውነተኛ ደስታ የሚያስገኘው ምን ዓይነት ፍቅር ነው? ጥር

  • እውነትን ተናገሩ፣ ጥቅ.

  • እውነትን አስተምሩ፣ ጥቅ.

  • ‘እውነትን ግዛ፤ ፈጽሞም አትሽጠው፣’ ኅዳር

  • እየመራን ባለው በክርስቶስ ላይ እምነት ይኑራችሁ፣ ጥቅ.

  • “ከበፊቱ ይበልጥ” እርስ በርስ እንበረታታ፣ ሚያ.

  • “ከይሖዋ ጎን የሚቆም ማን ነው?” ሐምሌ

  • ወላጆች፣ ልጆቻችሁን እድገት አድርገው እንዲጠመቁ እየረዳችኋቸው ነው? መጋ.

  • ወጣቶች፣ እርካታ ያለው ሕይወት መምራት ትችላላችሁ፣ ታኅ.

  • ወጣቶች—ዲያብሎስን ተቋቋሙ፣ ግን.

  • ወጣቶች፣ ፈጣሪያችሁ ደስተኛ እንድትሆኑ ይፈልጋል፣ ታኅ.

  • ዓይኖቻችሁ የሚመለከቱት ወዴት ነው? ሐምሌ

  • የሁሉም ነገር ባለቤት ለሆነው አምላክ ምን ልንሰጠው እንችላለን? ጥር

  • የመታሰቢያው በዓል ለአንድነታችን አስተዋጽኦ የሚያደርገው እንዴት ነው? ጥር

  • የሰውን ውጫዊ ገጽታ በማየት አትፍረዱ፣ ነሐሴ

  • የተሟላ መረጃ አለህ? ነሐሴ

  • የነፃነት አምላክ የሆነውን ይሖዋን አገልግሉ፣ ሚያ.

  • የኖኅን፣ የዳንኤልንና የኢዮብን ያህል ይሖዋን ታውቀዋለህ? የካ.

  • የአምላክን ሕጎችና መሠረታዊ ሥርዓቶች በመጠቀም ሕሊናችሁን አሠልጥኑ፣ ሰኔ

  • የይሖዋ ንብረት ነን፣ ሐምሌ

  • የይሖዋ ዓይነት አስተሳሰብ ለማዳበር ጥረት እያደረጋችሁ ነው? ኅዳር

  • ይሖዋ “በጽናት ፍሬ የሚያፈሩ” ሰዎችን ይወዳል፣ ግን.

  • ይሖዋ እንዲከበር ‘ብርሃናችሁ ይብራ፣’ ሰኔ

  • ይሖዋና ኢየሱስ አንድ እንደሆኑ ሁላችንም አንድ እንሁን፣ ሰኔ

  • ‘ደስተኛውን አምላክ’ የሚያገለግሉ ደስተኞች ናቸው፣ መስ.

  • “ገነት ውስጥ እንገናኝ!” ታኅ.

  • ጠላታችሁን እወቁ፣ ግን.

  • ጥምቀት—ከክርስቲያኖች የሚጠበቅ ብቃት፣ መጋ.

  • ፍቅር በማሳየት ሌሎችን ማነጻችሁን ቀጥሉ፣ መስ.

ለሕዝብ የሚሰራጨው የመጠበቂያ ግንብ እትም

  • መጽሐፍ ቅዱስ በዚህ ዘመንም ጠቃሚ ነው? ቁ. 1

  • አምላክ ለአንተ ያስብልሃል? ቁ. 3

  • የወደፊቱ ጊዜ ምን ይዞ ይመጣል? ቁ. 2

ንቁ!

  • ሐዘን ለደረሰባቸው የሚሆን እርዳታ፣ ቁ. 3

  • ቤተሰብ ስኬታማ እንዲሆን የሚረዱ 12 ወሳኝ ነገሮች፣ ቁ. 2

  • ደስታ የሚያስገኝ መንገድ፣ ቁ. 1