መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ታኅሣሥ 2019

ይህ እትም ከየካቲት 3 እስከ መጋቢት 1, 2020 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

ለሥራም ሆነ ለእረፍት “ጊዜ አለው”

ይህ ርዕስ፣ ለእስራኤላውያን የተሰጠውን ሳምንታዊውን የሰንበት ዝግጅት እንደ ምሳሌ በመጠቀም ስለ ሥራ እና ስለ እረፍት ያለንን አመለካከት እንድንገመግም ይረዳናል።

ይሖዋ ነፃ የምንወጣበት ዝግጅት አድርጎልናል

በጥንት ዘመን የነበረው ኢዮቤልዩ፣ ይሖዋ ለእኛ ያደረገውን ዝግጅት ያስታውሰናል።

የአንባቢያን ጥያቄዎች

አንድ ሰው አንዲትን የታጨች ልጃገረድ “ሜዳ ላይ” አግኝቶ ቢደፍራት፣ ልጅቷ ከጮኸች እሷ ነፃ እንደምትሆን ሰውየው ግን በምንዝር ወንጀል እንደሚጠየቅ የሙሴ ሕግ ይገልጻል። ለምን?

የአንባቢያን ጥያቄዎች

ሔዋን ከመልካምና ክፉ እውቀት ዛፍ ብትበላ እንደማትሞት ሰይጣን ሲነግራት በዛሬው ጊዜ በስፋት የሚታመንበትን ነፍስ አትሞትም የሚለውን ትምህርት እያስተዋወቀ ነበር?

ይሖዋን ምን ያህል ታውቀዋለህ?

ይሖዋን ማወቅ ሲባል ምን ማለት ነው? ከይሖዋ ጋር ጠንካራ ዝምድና መመሥረት ስለሚቻልበት መንገድ ከሙሴና ከንጉሥ ዳዊት ምን እንማራለን?

ወላጆች፣ ልጆቻችሁ ይሖዋን እንዲወዱ አሠልጥኗቸው

ወላጆች ልጆቻቸው ይሖዋን እንዲወዱትና እሱን እንዲያገለግሉት ማሠልጠን የሚችሉት እንዴት ነው?

“ለሁሉም ነገር አመስግኑ”

አመስጋኝ መሆን ይጠቅመናል የምንልባቸው በርካታ ምክንያቶች አሉ።

ታስታውሳለህ?

በቅርቡ የወጡትን የመጠበቂያ ግንብ እትሞች በደንብ አንብበሃቸዋል? እስቲ የእነዚህን ጥያቄዎች መልስ ለማስታወስ ሞክር።

የ2019 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ርዕስ ማውጫ

በ2019 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶች ላይ የወጡት ሁሉም ርዕሶች በርዕሰ ጉዳይ ተከፋፍለው የሚገኙበት ማውጫ።