በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የ2019 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ርዕስ ማውጫ

የ2019 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ርዕስ ማውጫ

ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት

መጠበቂያ ግንብ የጥናት እትም

መጽሐፍ ቅዱስ

  • አንድን ጥንታዊ ጥቅልል ማንበብ ተቻለ፣ ሰኔ

ኢየሱስ ክርስቶስ

ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት

  • “ለሁሉም ነገር አመስግኑ፣” ታኅ.

  • እምነት—በመንፈሳዊ የሚያጠነክር ባሕርይ፣ ነሐሴ

  • ደስታን ጠብቆ ስለ መኖር የምናገኘው ትምህርት (መጥምቁ ዮሐንስ)፣ ነሐሴ

  • ጥሩነት—እንዴት ልታዳብረው ትችላለህ? መጋ.

የሕይወት ታሪኮች

  • ‘ከፍተኛ ዋጋ ያለውን ዕንቁ’ አገኘን (ዊንስተን እና ፓሜላ ፔን)፣ ሚያ.

  • ያገኘሁት ውድ ክርስቲያናዊ ውርስ በይሖዋ ቤት እንዳብብ አስችሎኛል (ዉድዎርዝ ሚልስ)፣ የካ.

  • ይሖዋ ከጠበቅኩት በላይ አትረፍርፎ ባርኮኛል (ማንፍሬድ ቶናክ)፣ ሐምሌ

የተለያዩ ርዕሶች

  • በምኩራቦች መጠቀም የተጀመረው እንዴት ነው? የካ.

  • በጥንት ዘመን መጋቢዎች የነበራቸው ሚና፣ ኅዳር

  • በጥንት ዘመን የመንገደኛ መርከብ የሚገኝበት መንገድ፣ ሚያ.

  • ከሰይጣን ወጥመድ አስተማማኝ ጥበቃ ማግኘት (የብልግና ምስሎች)፣ ሰኔ

የአንባቢያን ጥያቄዎች

  • “ሜዳ ላይ” የተደፈረች ሴት ሁለት ምሥክሮች ሳይኖሩ ንጹሕ ናት ተብሎ የሚፈረድላት ለምንድን ነው? (ዘዳ 22:25-27)፣ ታኅ.

  • ነፍስ አትሞትም የሚለው ትምህርት የተጠነሰሰው በኤደን ውስጥ ነው? (ዘፍ 3:4)፣ ታኅ.

የይሖዋ ምሥክሮች

  • 1919—የዛሬ መቶ ዓመት፣ ጥቅ.

  • አዲስ የበላይ አካል አባል (ኬኔዝ ኩክ)፣ ጥር

የጥናት ርዕሶች

  • “ሂዱና . . . ሰዎችን ደቀ መዛሙርት አድርጉ፣” ሐምሌ

  • ሃይማኖት የሌላቸው ሰዎችን ልብ መንካት የምንችለው እንዴት ነው? ሐምሌ

  • ለሥራም ሆነ ለእረፍት “ጊዜ አለው፣” ታኅ.

  • ለይሖዋ በፈቃደኝነት ተገዙ፣ መስ.

  • ልብህን መጠበቅ የምትችለው እንዴት ነው? ጥር

  • መንፈስ ቅዱስ የሚረዳን እንዴት ነው? ኅዳር

  • መጨረሻው ከመምጣቱ በፊት ወዳጅነታችሁን አጠናክሩ፣ ኅዳር

  • መጽሐፍ ቅዱስ ሞትን በተመለከተ ለሚያስተምረው እውነት ጥብቅና ቁሙ፣ ሚያ.

  • “ማንም ማርኮ እንዳይወስዳችሁ ተጠንቀቁ”! ሰኔ

  • ሰላማችሁን ጠብቃችሁ በመኖር ኢየሱስን ምሰሉ፣ ሚያ.

  • ስለ አምላክ የሚገልጸውን እውቀት የሚጻረርን ማንኛውንም የተሳሳተ ሐሳብ አፍርሱ! ሰኔ

  • “በመጨረሻዎቹ ቀናት” መጨረሻ ሥራ የበዛላችሁ ሁኑ፣ ጥቅ.

  • በስብሰባዎች ላይ መገኘታችን ስለ እኛ ምን ይጠቁማል? ጥር

  • ‘በታላቁ መከራ’ ወቅት ታማኝነታችሁን ጠብቁ፣ ጥቅ.

  • በአገልግሎት ላይ የምታገኟቸውን ሰዎች ስሜት የምትረዱ ሁኑ፣ መጋ.

  • በእገዳ ሥር ሆናችሁም ይሖዋን ማምለካችሁን ቀጥሉ፣ ሐምሌ

  • ‘በዚህ ዓለም ጥበብ’ እንዳትታለሉ ተጠንቀቁ፣ ግን.

  • በይሖዋ እርዳታ ክፉ መናፍስትን ተቃወሙ፣ ሚያ.

  • በጉባኤ መካከል ይሖዋን አወድሱ፣ ጥር

  • “ተስፋ አንቆርጥም”! ነሐሴ

  • ‘ትልቁን የእምነት ጋሻህን’ እያጠናከርከው ነው? ኅዳር

  • ንጹሕ አቋማችሁን ጠብቁ! የካ.

  • አርማጌዶን—በጉጉት የምንጠብቀው ክንውን! መስ.

  • አዲስ የአገልግሎት ምድብን መልመድ፣ ነሐሴ

  • አድናቆታችንን መግለጽ ያለብን ለምንድን ነው? የካ.

  • አገልግሎትህን በተሟላ ሁኔታ እየፈጸምክ ነው? ሚያ.

  • ‘እነሆ፣ እጅግ ብዙ ሕዝብ፣’ መስ.

  • “እኔ አምላክህ ነኝና አትጨነቅ፣” ጥር

  • እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምን ነገር አለ? መጋ.

  • ከአሁኑ ለስደት ተዘጋጁ፣ ሐምሌ

  • ከዘሌዋውያን መጽሐፍ የምናገኛቸው ትምህርቶች፣ ኅዳር

  • ወላጆች፣ ልጆቻችሁ ይሖዋን እንዲወዱ አሠልጥኗቸው፣ ታኅ.

  • “ወደ እኔ ኑ፤ እኔም እረፍት እሰጣችኋለሁ፣” መስ.

  • የሌሎችን ስሜት የምትረዱ ሁኑ፣ መጋ.

  • “የሚሰሙህ” ሰዎች ይድናሉ፣ ነሐሴ

  • የሚያስጨንቁ ሁኔታዎች ሲያጋጥሟችሁ በይሖዋ ታመኑ፣ ሰኔ

  • የሚያስጨንቁ ሁኔታዎች ያጋጠሟቸውን እርዷቸው፣ ሰኔ

  • የዋህነትን በመፈለግ ይሖዋን ደስ አሰኙ፣ የካ.

  • የይሖዋን ድምፅ ስሙ፣ መጋ.

  • “የጀመራችሁትን ሥራ ዳር አድርሱት፣” ኅዳር

  • የጌታ ራት—በሰማይ ስላለው ንጉሣችን የሚያስተምር ቀለል ያለ ዝግጅት፣ ጥር

  • የጥናት ልማዳችሁን አሻሽሉ! ግን.

  • ይሖዋ ምን እንድትሆን ያደርግሃል? ጥቅ.

  • ይሖዋ ትሑት አገልጋዮቹን ከፍ አድርጎ ይመለከታል፣ መስ.

  • ይሖዋ ነፃ የምንወጣበት ዝግጅት አድርጎልናል፣ ታኅ.

  • ይሖዋን ምን ያህል ታውቀዋለህ? ታኅ.

  • ይሖዋን ብቻ አምልኩ፣ ጥቅ.

  • ጥቃት የደረሰባቸውን ማጽናናት፣ ግን.

  • ፍቅራችሁ እየጨመረ ይሂድ፣ ነሐሴ

  • ፍቅርና ፍትሕ—በክርስቲያን ጉባኤ ውስጥ፣ ግን.

  • ፍቅርና ፍትሕ—በጥንቷ እስራኤል ውስጥ፣ የካ.

  • ፍቅርና ፍትሕ—ክፋት በሞላበት ዓለም ውስጥ፣ ግን.

ይሖዋ

  • በቂ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል? ጥቅ.

  • “አሜን” ለሚለው ቃል ትልቅ ቦታ ይሰጣል፣ መጋ.

ለሕዝብ የሚሰራጨው የመጠበቂያ ግንብ እትም

  • ሕይወት መራራ ሆኖብሃል? ቁ. 2

  • ሕይወት በቃ ይኸው ነው? ቁ. 3

  • አምላክ ማን ነው? ቁ. 1

ንቁ!

  • ልጆች ሊማሯቸው የሚገቡ ስድስት ትምህርቶች፣ ቁ. 2

  • መጽሐፍ ቅዱስ የተሻለ ሕይወት ለመምራት ይረዳናል? ቁ. 3

  • ከስጋት ነፃ ሆነን የምንኖርበት ጊዜ ይመጣ ይሆን? ቁ. 1