መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ታኅሣሥ 2021
ይህ እትም ከጥር 31–የካቲት 27, 2022 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።
የጥናት ርዕስ 48
“ቅዱሳን ሁኑ”
የጥናት ርዕስ 49
የዘሌዋውያን መጽሐፍ ሌሎችን ስለምንይዝበት መንገድ ምን ያስተምረናል?
ታስታውሳለህ?
በቅርቡ የወጡትን የመጠበቂያ ግንብ እትሞች በደንብ አንብበሃቸዋል? እስቲ የእነዚህን ጥያቄዎች መልስ ለማስታወስ ሞክር።
የጥናት ርዕስ 50
የጥሩውን እረኛ ድምፅ ስሙ
የጥናት ርዕስ 51
‘እሱን መስማታችሁን’ ቀጥሉ
የ2021 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ርዕስ ማውጫ
በ2021 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶች ላይ የወጡት ሁሉም ርዕሶች በርዕሰ ጉዳይ ተከፋፍለው የሚገኙበት ማውጫ።