በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የ2022 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ርዕስ ማውጫ

የ2022 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ርዕስ ማውጫ

ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት

መጠበቂያ ግንብ የጥናት እትም

ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት

  • ለውሾቼ የሚበላ ነገር ሰጧቸው (የጋሪ ምሥክርነት)፣ ሚያ.

  • ‘ምድርን ለመውረስ’ ዝግጁ ነህ? ታኅ.

  • “የደግነት ሕግ” ይምራችሁ፣ ሰኔ

  • የጥንቶቹ እስራኤላውያን በጦርነት ተካፍለዋል—እኛስ? ጥቅ.

  • ጭንቀትን መቋቋም የምትችለው እንዴት ነው? ሚያ.

የሕይወት ታሪኮች

  • ስለ ይሖዋ መማርና ማስተማር በመቻሌ ደስተኛ ነኝ (ሊዮን ዊቨር)፣ መስ.

  • ከሕክምና የሚበልጥ ነገር አገኘሁ (ረኔ ሩልማን)፣ የካ.

  • ይሖዋ ጎዳናዬን እንዲመራልኝ ፈቅጃለሁ (ኪት ኢተን)፣ ሐምሌ

  • “ይሖዋን ማገልገል እፈልግ ነበር” (ዳንኤል ቫን ማርል)፣ ኅዳር

የአንባቢያን ጥያቄዎች

  • ሐዋርያው ጳውሎስ ‘እንደ ጭንጋፍ የምቆጠር’ ሲል ምን ማለቱ ነበር? (1ቆሮ 15:8)፣ መስ.

  • መጽሐፍ ቅዱስ ቃለ መሐላ መፈጸምን በተመለከተ ምን ይላል? ሚያ.

  • በምድር ላይ ትንሣኤ የሚያገኙት እነማን ናቸው? የሚያገኙትስ ምን ዓይነት ትንሣኤ ነው? መስ.

  • አንድ ክርስቲያን ቅዱስ ጽሑፋዊ ድጋፍ የሌለው ፍቺ ከፈጸመ በኋላ ሌላ ሴት ቢያገባ ጉባኤው የቀድሞውን ትዳሩንና አዲሱን ትዳሩን የሚመለከተው እንዴት ነው? ሚያ.

  • ኢየሱስ “ሰላም ለማስፈን የመጣሁ አይምሰላችሁ” ሲል ምን ማለቱ ነበር? (ማቴ 10:34, 35)፣ ሐምሌ

  • ዳዊት “ለሜፊቦስቴ ራራለት” ከተባለ በኋላ እንዲገደል አሳልፎ የሰጠው ለምንድን ነው? (2ሳሙ 21:7-9)፣ መጋ.

  • ዳዊት የአምላክን ስም “ለዘላለም” እንደሚያወድስ ሲናገር ማጋነኑ ነበር? (መዝ 61:8)፣ ታኅ.

የይሖዋ ምሥክሮች

  • 1922—የዛሬ መቶ ዓመት፣ ጥቅ.

የጥናት ርዕሶች

  • ሁላችንንም የሚመለከት ጥንታዊ ትንቢት፣ ሐምሌ

  • ሕይወታችንን ለመምራት የሚረዳን ጥበብ፣ ግን.

  • ለዘላለም መኖር እንችላለን፣ ታኅ.

  • ለይሖዋ ምርጥህን በመስጠት ተደሰት፣ ሚያ.

  • ሌሎችን በማገልገል የኢየሱስን ምሳሌ ተከተሉ፣ የካ.

  • መሪያችንን ኢየሱስን ደግፉ፣ ሐምሌ

  • መንፈሳዊ ግቦችን ማውጣትና ግቦቻችን ላይ መድረስ የምንችለው እንዴት ነው? ሚያ.

  • ምንም ነገር ከይሖዋ እንዲለያችሁ አትፍቀዱ፣ ኅዳር

  • ስማችሁ “በሕይወት መጽሐፍ” ውስጥ ተጽፏል? መስ.

  • ሽማግሌዎች—የሐዋርያው ጳውሎስን አርዓያ መከተላችሁን ቀጥሉ፣ መጋ.

  • በመታሰቢያው በዓል ላይ የምንገኘው ለምንድን ነው? ጥር

  • በመከራ ወቅት ሰላም ማግኘት ትችላላችሁ፣ ታኅ.

  • ‘በንግግርህ አርዓያ’ ነህ? ሚያ.

  • ‘በእውነት ውስጥ ተመላለሱ፣’ ነሐሴ

  • በይሖዋ አሠራር ላይ እምነት አላችሁ? የካ.

  • በይሖዋ ፊት ያላቸውን ‘ንጹሕ አቋም የሚጠብቁ’ ደስተኞች ናቸው፣ ጥቅ.

  • ታማኝነታችሁ ሲፈተን የማስተዋል ስሜታችሁን ጠብቁ፣ ኅዳር

  • ‘አሮጌውን ስብዕና ገፈህ መጣል’ ትችላለህ፣ መጋ.

  • ኢየሱስ እንባውን ማፍሰሱ ምን ያስተምረናል? ጥር

  • እምነት የሚጣልባችሁ መሆናችሁን አስመሥክሩ፣ መስ.

  • “እርስ በርስ ተናነጹ፣” ነሐሴ

  • እናቶች—ከኤውንቄ ምሳሌ ተማሩ፣ ሚያ.

  • እውነተኛ ደስታ ማግኘት ትችላላችሁ፣ ጥቅ.

  • እውነተኛ ጥበብ እየጮኸች ነው፣ ጥቅ.

  • እውነተኛው አምልኮ ደስታ ይጨምርላችኋል፣ መጋ.

  • ከተጠመቃችሁ በኋላም “አዲሱን ስብዕና” መልበሳችሁን ቀጥሉ፣ መጋ.

  • ከኢየሱስ ታናሽ ወንድም ተማሩ፣ ጥር

  • “ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ፣” ታኅ.

  • ክርስቲያናዊ ተስፋችሁን አጠናክሩ፣ ጥቅ.

  • ወላጆች፣ ልጆቻችሁ ይሖዋን እንዲወዱ እርዷቸው፣ ግን.

  • ወንድሞቻችሁ አስቸጋሪ ሁኔታዎችን በጽናት እንዲቋቋሙ እርዷቸው፣ ታኅ.

  • ወንድሞቻችሁን ማመን ትችላላችሁ፣ መስ.

  • ወጣቶች—ከተጠመቃችሁ በኋላ እድገት ማድረጋችሁን ቀጥሉ፣ ነሐሴ

  • ዘካርያስ ያየው ይታያችኋል? መጋ.

  • የምትሰጡት ምክር ‘ልብን ደስ ያሰኛል’? የካ.

  • የራእይ መጽሐፍ፣ ዛሬ አንተን የሚመለከትህ እንዴት ነው? ግን.

  • የራእይ መጽሐፍ፣ የአምላክን ጠላቶች የሚመለከት ምን ሐሳብ ይዟል? ግን.

  • የራእይ መጽሐፍ፣ የወደፊት ሕይወትህን የሚመለከት ምን ሐሳብ ይዟል? ግን.

  • የአምላክ መንግሥት ተቋቁሟል! ሐምሌ

  • የይሖዋ ሕዝቦች ጽድቅን ይወዳሉ፣ ነሐሴ

  • የይሖዋ ይቅርታ ወደር የለውም፣ ሰኔ

  • ‘የጥበበኞችን ቃል አዳምጥ፣’ የካ.

  • የጸሎት መብታችሁን ከፍ አድርጋችሁ ተመልከቱት፣ ሐምሌ

  • “የጽድቅን ጎዳና እንዲከተሉ ብዙ ሰዎችን” መርዳት፣ መስ.

  • ይሖዋ ሕዝቡን በትኩረት ይመለከታል፣ ነሐሴ

  • ይሖዋ በደስታ እንድንጸና የሚረዳን እንዴት ነው? ኅዳር

  • ይሖዋ አገልግሎታችንን እንድንፈጽም የሚረዳን እንዴት ነው? ኅዳር

  • ይሖዋ ይቅር ባዮችን ይባርካል፣ ሰኔ

  • “ይሖዋን ተስፋ አድርግ፣” ሰኔ

  • “ይሖዋን የሚሹ . . . መልካም ነገር አይጎድልባቸውም፣” ጥር

  • “ጊዜያችሁን በተሻለ መንገድ ተጠቀሙበት፣” ጥር

  • ፍቅር ፍርሃትን እንድናሸንፍ የሚረዳን እንዴት ነው? ሰኔ

ይህን ያውቁ ኖሯል?

  • መርዶክዮስ በእውን የኖረ ሰው ነው? ኅዳር

  • ሮማውያን በእንጨት ላይ ተሰቅሎ የተገደለ ሰው በሥርዓት እንዲቀበር ይፈቅዱ ነበር? ሰኔ

  • በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን ዓመታትና ወራት የሚቆጠሩት እንዴት ነበር? ሰኔ

  • እስራኤላውያን የማጫ ዋጋ ይከፍሉ የነበረው ለምንድን ነው? የካ.

  • ዋኖሶችንም ሆነ ርግቦችን መሥዋዕት አድርጎ ማቅረብ መፈቀዱ ጠቃሚ የነበረው ለምንድን ነው? የካ.

ለሕዝብ የሚሰራጨው የመጠበቂያ ግንብ እትም

  • የጥላቻን ሰንሰለት መበጠስ፣ ቁ. 1

ንቁ!

  • ዓለም በተቃወሰበት ጊዜ—ኑሮን በዘዴ፣ ቁ. 1