መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ታኅሣሥ 2023

ይህ እትም ከየካቲት 5–መጋቢት 3, 2024 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የጥናት ርዕስ 50

ጻድቅ ለመሆን እምነትና ሥራ ያስፈልጋል

ከየካቲት 5-11, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 51

ተስፋችን ለሐዘን አይዳርገንም

ከየካቲት 12-18, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

አምላክ ለአልኮል መጠጥ ባለው አመለካከት ተመራ

አንዳንዶች የአልኮል መጠጥ ለመጠጣት ሊወስኑ፣ ሌሎች ደግሞ መጠጥ ላለመጠጣት ሊመርጡ ይችላሉ። አንድ ክርስቲያን ከአልኮል መጠጥ ጋር ተያያዥ ከሆኑ ወጥመዶች ማምለጥ የሚችለው እንዴት ነው?

የጥናት ርዕስ 52

ወጣት እህቶች—ጎልማሳ ክርስቲያኖች ሁኑ

ከየካቲት 19-25, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 53

ወጣት ወንድሞች—ጎልማሳ ክርስቲያኖች ሁኑ

ከየካቲት 26–​መጋቢት 3, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

ታስታውሳለህ?

በቅርቡ የወጡትን የመጠበቂያ ግንብ እትሞች በደንብ አንብበሃቸዋል? እስቲ የእነዚህን ጥያቄዎች መልስ ለማስታወስ ሞክር።

የ2023 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ርዕስ ማውጫ

በ2023 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶች ላይ የወጡት ሁሉም ርዕሶች በርዕሰ ጉዳይ ተከፋፍለው የሚገኙበት ማውጫ።

ተሞክሮ

አንዲት እህት ለሌሎች ለመመሥከር የሚያስችል አጋጣሚ በመፈለግ ርኅራኄ ያሳየችው እንዴት ነው?