በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የ2023 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ርዕስ ማውጫ

የ2023 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ርዕስ ማውጫ

ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት

መጠበቂያ ግንብ የጥናት እትም

ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት

  • አምላክ ለአልኮል መጠጥ ባለው አመለካከት ተመራ፣ ታኅ.

  • የትዳር አጋርሽ ፖርኖግራፊ የሚመለከት ከሆነ፣ ነሐሴ

  • ፍቅር በተግባር ሲገለጽ አይተዋል፣ የካ.

ይህን ያውቁ ኖሯል?

  • በጥንቷ ባቢሎን ፍርስራሾች መካከል የተገኙት ጡቦችና የተሠሩበት መንገድ የመጽሐፍ ቅዱስን ዘገባ የሚደግፈው እንዴት ነው? ሐምሌ

የይሖዋ ምሥክሮች

  • 1923—የዛሬ መቶ ዓመት፣ ጥቅ.

  • ሁልዳ ግቧ ላይ ደረሰች፣ ኅዳር

  • ለሁሉም ሰው ርኅራኄ አሳዩ፣ ታኅ.

የሕይወት ታሪኮች

  • በይሖዋ በመታመኔ ተረጋግቼ መኖር ችያለሁ (እስራኤል ኢታጆቢ)፣ ኅዳር

  • በይሖዋ አገልግሎት ያገኘኋቸው ያልተጠበቁ በረከቶችና ትምህርቶች (ሬኖ ኬስክ)፣ ሰኔ

  • በግል ትኩረት መስጠት የዕድሜ ልክ በረከት ያስገኛል (ራስል ሪድ)፣ ሐምሌ

  • ታማኞች ሲባረኩ አይቻለሁ (ሮበርት ላንዲስ)፣ የካ.

የአንባቢያን ጥያቄዎች

  • ኢየሱስ ከተወለደ በኋላ ዮሴፍና ማርያም ቤተልሔም የቀሩት ለምንድን ነው? ሰኔ

  • እስራኤላውያን በምድረ በዳ በነበሩበት ጊዜ ከመና እና ከድርጭት ውጭ ሌላ የሚበሉት ነገር ነበራቸው? ጥቅ.

  • “እገሌ” የተባለው ሰው ሩትን ማግባቱ የገዛ ርስቱን ‘አደጋ ላይ እንደሚጥልበት’ የተናገረው ለምንድን ነው? (ሩት 4:1, 6)፣ መጋ.

  • የይሖዋን ስምና ሉዓላዊነቱን አስመልክቶ በነበረን ግንዛቤ ላይ ማስተካከያ የተደረገው እንዴት ነው? ነሐሴ

የጥናት ርዕሶች

  • “ለመታዘዝ ዝግጁ” ነህ? ጥቅ.

  • ለታላቁ መከራ ተዘጋጅተሃል? ሐምሌ

  • ለጥምቀት ዝግጁ መሆን የሚቻለው እንዴት ነው? መጋ.

  • መንፈሳዊ ግቦቻችሁ ላይ መድረስ ትችላላችሁ፣ ግን.

  • መጠመቅ ያለብህ ለምንድን ነው? መጋ.

  • መጽሐፍ ቅዱስ ስላጻፈው አካል ምን ይነግረናል? የካ.

  • “ሰዎች ሁሉ ደቀ መዛሙርቴ እንደሆናችሁ በዚህ ያውቃሉ፣” መጋ.

  • ሽማግሌዎች—ከጌድዮን ምሳሌ ተማሩ፣ ሰኔ

  • ‘በቅድስና ጎዳና’ ላይ መጓዛችሁን ቀጥሉ፣ ግን.

  • በይሖዋ መንፈሳዊ ቤተ መቅደስ ውስጥ አምልኮ የማቅረብ መብትህን ከፍ አድርገህ ተመልከተው፣ ጥቅ.

  • በጉባኤ ስብሰባዎች ላይ እርስ በርስ ተበረታቱ፣ ሚያ.

  • ተስፋችን ለሐዘን አይዳርገንም፣ ታኅ.

  • ተነዋዋጭ በሆነ ዓለም ውስጥ ተማምናችሁ መኖር ትችላላችሁ፣ ኅዳር

  • ትዕግሥት ማሳየታችሁን ቀጥሉ፣ ነሐሴ

  • አስፈላጊ ሸክሞችን ተሸከሙ፤ የቀረውን ጣሉ፣ ነሐሴ

  • “አእምሯችሁን በማደስ ተለወጡ፣” ጥር

  • እርስ በርስ ያለንን ፍቅር ማጠናከር የምንችለው እንዴት ነው? ኅዳር

  • እንደ ሳምሶን በይሖዋ ታመኑ፣ መስ.

  • እንደ ጴጥሮስ መጽናት ትችላላችሁ፣ መስ.

  • ከመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች ተማሩ፣ ነሐሴ

  • ከመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችሁ የተሟላ ጥቅም አግኙ፣ የካ.

  • ከአምላካዊ ፍርሃት ጥቅም ማግኘታችሁን ቀጥሉ፣ ሰኔ

  • ከአምላክ ላገኘኸው የሕይወት ስጦታ አድናቆት ይኑርህ፣ የካ.

  • ከኢየሱስ ተአምራት ምን እንማራለን? ሚያ.

  • ከዳንኤል ምሳሌ ተማሩ፣ ነሐሴ

  • ከጴጥሮስ ሁለት ደብዳቤዎች የምናገኛቸው ትምህርቶች፣ መስ.

  • “ክርስቶስ ያለው ፍቅር ግድ ይለናል፣” ጥር

  • “ወንድምሽ ይነሳል”! ሚያ.

  • ወጣት እህቶች—ጎልማሳ ክርስቲያኖች ሁኑ፣ ታኅ.

  • ወጣት ወንድሞች—ጎልማሳ ክርስቲያኖች ሁኑ፣ ታኅ.

  • ወጣቶች—የወደፊት ሕይወታችሁ ምን ይመስል ይሆን? መስ.

  • “የማስተዋል ስሜታችሁን ጠብቁ፤ ንቁ ሆናችሁ ኑሩ!” የካ.

  • የአምላክ ቃል “እውነት” እንደሆነ ተማመኑ፣ ጥር

  • የአምላክን ቃል ከሁሉም አቅጣጫ መርምሩ፣ ጥቅ.

  • ‘የያህ ነበልባል’ እንዳይከስም አድርጉ፣ ግን.

  • የይሖዋን ቀን ዝግጁ ሆናችሁ ጠብቁ፣ ሰኔ

  • የጸሎታችንን ይዘት ማሻሻል፣ ግን.

  • ያልተጠበቁ ችግሮች ሲያጋጥሙህ ይሖዋ ይረዳሃል፣ ሚያ.

  • “ያጠነክራችኋል”—እንዴት? ጥቅ.

  • ይሖዋ ምድርን ገነት እንደሚያደርግ ዋስትና የሰጠው እንዴት ነው? ኅዳር

  • ይሖዋ ስኬታማ እንድትሆኑ ይረዳችኋል፣ ጥር

  • ይሖዋ አዲስ ዓለም እንደሚመጣ በሰጠን ተስፋ ላይ ያለንን እምነት ማጠናከር ሚያ.

  • ይሖዋ የመታሰቢያውን በዓል ለማክበር የምናደርገውን ጥረት ይባርካል፣ ጥር

  • ይሖዋ ጸሎታችንን የሚመልስልን እንዴት ነው? ግን.

  • ይሖዋ ጸሎቴን ይመልስልኛል? ኅዳር

  • ይሖዋን መፍራት የሚኖርብን ለምንድን ነው? ሰኔ

  • ይሖዋን ምሰሉ—ምክንያታዊ ሁኑ፣ ሐምሌ

  • ገር በመሆን ጥንካሬያችሁን አሳዩ፣ መስ.

  • “ጸንታችሁ ቁሙ፤ አትነቃነቁ፣” ሐምሌ

  • ጻድቅ ለመሆን እምነትና ሥራ ያስፈልጋል፣ ታኅ.

  • ፍቅርህ እያደገ ይሂድ፣ ሐምሌ

  • ፍጥረትን በመጠቀም ልጆቻችሁን ስለ ይሖዋ አስተምሩ፣ መጋ.

  • ፍጥረትን በማየት ስለ ይሖዋ ይበልጥ ተማሩ፣ መጋ.

ለጥናት የሚረዱ ሐሳቦች

  • ለልጆች የተዘጋጁ ፕሮጀክቶች (jw.org)፣ መስ.

  • ‘መንፈሳዊ መዝሙሮችን’ በቃልህ ያዝ (jw.org)፣ ኅዳር

  • መጠበቂያ ግንብ ላይ የሚወጡ ተጨማሪ ርዕሶች (JW ላይብረሪ)፣ ሰኔ

  • “ምን አዲስ ነገር አለ?” የሚለውን ገጽታ በሚገባ መጠቀም (JW ላይብረሪ እና jw.org)፣ መጋ.

  • ስለ ይሖዋ መንፈሳዊ ዕንቁዎች ማግኘት (የምርምር መርጃ)፣ ነሐሴ

  • ቅድሚያ የሚሰጠውን ወስን፣ ሐምሌ

  • በግንዛቤያችን ላይ የተደረጉ ማስተካከያዎችን መከታተል (የመጠበቂያ ግንብ ማኅበር ጽሑፎች ማውጫ ወይም የምርምር መርጃ)፣ ጥቅ.

  • የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት ላይ የሚገኙ ማመሣከሪያዎች፣ ግን.

  • የምርምር መርጃ መሣሪያ ለይሖዋ ምሥክሮች ላይ የሚገኙትን የጥቅስ ማብራሪያዎች መጠቀም፣ ሚያ.

  • የወንድሞቻችን እና የእህቶቻችን የሕይወት ታሪክ፣ ጥር

  • ያስተዋወቅናቸውን ርዕሶች ማግኘት (jw.org)፣ የካ.

ለሕዝብ የሚሰራጨው የመጠበቂያ ግንብ እትም

  • የአእምሮ ጤንነት—መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠው እርዳታ፣ ቁጥር 1

ንቁ!

  • ፕላኔታችን ትተርፍ ይሆን? ተስፋ ለማድረግ የሚያበቁ ምክንያቶች፣ ቁጥር 1