መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ኅዳር 2021

ይህ እትም ከጥር 3-30, 2022 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የሕይወት ታሪክ

ሕይወቴ ዓላማ እንዲኖረው ያደረግሁት ጥረት

የሕይወት ታሪክ፦ ማርቲን ዊትሆልት።

ይህን ያውቁ ኖሯል?

የአሦር መንግሥት እጅግ ኃያል በነበረበት ዘመን የአምላክ ነቢይ አንድ ያልተጠበቀ ነገር ተነበየ።