መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ኅዳር 2024

ይህ እትም ከጥር 6–​የካቲት 2, 2025 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የጥናት ርዕስ 44

ኢፍትሐዊ ድርጊት ሲፈጸምብን ምን ማድረግ ይኖርብናል?

ከጥር 6-12, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 45

ታማኝ ሰዎች ከተናገሯቸው የስንብት ቃላት ተማሩ

ከጥር 13-19, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 46

ወንድሞች—የጉባኤ አገልጋይ ለመሆን እየተጣጣራችሁ ነው?

ከጥር 20-26, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 47

ወንድሞች—የጉባኤ ሽማግሌ ለመሆን እየተጣጣራችሁ ነው?

ከጥር 27–​የካቲት 2, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የሕይወት ታሪክ

በጦርነትም ሆነ በሰላም ወቅት ይሖዋ ብርታት ሰጥቶናል

ፖል እና አን ክሩዳስ በጦርነትና በሌሎች ከባድ ፈተናዎች ባለፉበት ወቅት ይሖዋ ያጸናቸውና ብርታት የሰጣቸው እንዴት እንደሆነ ይናገራሉ።

ጥናትን ቋሚ ለማድረግ የሚረዱ ሐሳቦች

የግል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትህን ቋሚና አስደሳች ለማድረግ የሚረዱ አራት ሐሳቦች።

ምቹ ሁኔታ ፍጠር

ትኩረትህን በደንብ ሰብሰበህ ለማጥናት የሚረዱ ሦስት ምክሮችን ተመልከት።