መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ጥር 2025

ይህ እትም ከመጋቢት 3–​ሚያዝያ 6, 2025 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የጥናት ርዕስ 1

ለይሖዋ ክብር ስጡ

ከመጋቢት 3-9, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 2

ባሎች፣ ሚስቶቻችሁን አክብሯቸው

ከመጋቢት 10-16, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 3

ይሖዋን የሚያስደስቱ ውሳኔዎችን አድርግ

ከመጋቢት 17-23, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 4

ቤዛው ምን ያስተምረናል?

ከመጋቢት 24-30, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 5

የይሖዋ ፍቅር የትኞቹን በረከቶች አስገኝቶልናል?

ከመጋቢት 31–​ሚያዝያ 6, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና።

ሥዕል መሣል ለማስታወስ ይረዳል

ሥዕል መሣልህ የምታጠናውን ነገር ይበልጥ ለማስታወስ ይረዳሃል።