መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ጥቅምት 2018

ይህ እትም ከታኅሣሥ 3-30, 2018 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

1918—የዛሬ መቶ ዓመት

ታላቁ ጦርነት በአውሮፓ ገና እንደተፋፋመ ነበር፤ ሆኖም በዚያ ዓመት መባቻ ላይ የተከናወኑት ነገሮች ለመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎችም ሆነ ለመላው የዓለም ሕዝብ የተሻለ ጊዜ እንደሚመጣ የሚያመላክቱ ይመስል ነበር።

እውነትን ተናገሩ

ሰዎች የሚዋሹት ለምንድን ነው? ውሸት ምን መዘዝ ያስከትላል? እርስ በርሳችን እውነትን መነጋገር የምንችለውስ እንዴት ነው?

እውነትን አስተምሩ

የስብከቱ ሥራ ከማብቃቱ በፊት ባለው አጭር ጊዜ ውስጥ በዋነኝነት ትኩረት ማድረግ ያለብን ለሰዎች እውነትን በማስተማር ላይ መሆን ይኖርበታል። የማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን በዚህ ረገድ የሚረዱን እንዴት ነው?

የሕይወት ታሪክ

ይሖዋ ውሳኔዬን አብዝቶ ባርኮልኛል

ቻርልስ ሞሎሃን በወጣትነቱ ቤቴል በመግባት አገልግሎቱን አስፍቷል። ከዚያ በኋላ ባሉት አሥርተ ዓመታት ይሖዋ፣ ያደረገውን እያንዳንዱን ነገር አብዝቶ ባርኮለታል።

እየመራን ባለው በክርስቶስ ላይ እምነት ይኑራችሁ

የአምላክ ድርጅት በፍጥነት ወደፊት እየገሰገሰ ባለበት በዛሬው ዘመን በክርስቶስ አመራር ላይ እምነት እንድንጥል የሚያደርጉ ምን ምክንያቶች አሉን?

ሁኔታዎች ቢለዋወጡም ውስጣዊ ሰላማችሁን ጠብቃችሁ ኑሩ

በሕይወታችን ውስጥ ያልተጠበቀ ለውጥ ሲያጋጥመን በጭንቀት ልንዋጥ እንችላለን። በዚህ ወቅት “የአምላክ ሰላም” የሚረዳን እንዴት ነው?

ይህን ያውቁ ኖሯል?

በቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ ሰማዕት ሆኖ እንደሞተ የተመዘገበው የመጀመሪያው የክርስቶስ ተከታይ እስጢፋኖስ ነው። ተቃውሞ እየደረሰበት በነበረበት ወቅት አስደናቂ መረጋጋት ሊኖረው የቻለው እንዴት ነው?