መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ጥቅምት 2024

ይህ እትም ከታኅሣሥ 9, 2024–ጥር 5, 2025 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

1924—የዛሬ መቶ ዓመት

በ1924 የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች ምሥራቹን ለማወጅ አዳዲስ ዘዴዎችን ተጠቅመዋል።

የጥናት ርዕስ 40

ይሖዋ “የተሰበረ ልብ ያላቸውን ይጠግናል”

ከታኅሣሥ 9-15, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 41

ኢየሱስ በምድር ላይ ካሳለፋቸው የመጨረሻ 40 ቀናት የምናገኘው ትምህርት

ከታኅሣሥ 16-22, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 42

‘ስጦታ ለሆኑት ሰዎች’ አድናቆት አሳዩ

ከታኅሣሥ 23-29, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 43

ጥርጣሬን ማሸነፍ የሚቻለው እንዴት ነው?

ከታኅሣሥ 30, 2024–ጥር 5, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና።

ይህን ያውቁ ኖሯል?

የጥንት እስራኤላውያን ለሙዚቃ ምን ያህል ቦታ ይሰጡ ነበር?

የአንባቢያን ጥያቄዎች

የሰለሞን ቤተ መቅደስ በረንዳ ከፍታው ምን ያህል ነበር?

ዋና ዋናዎቹን ነጥቦች ከልስ

አጥንተህ ከጨረስክ በኋላ፣ ያጠናኸውን ነገር ማስታወስ ከብዶህ ያውቃል? ታዲያ ምን ሊረዳን ይችላል?