በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ንቁ! ቁጥር 1 2024 | አክብሮት ማሳየት ቀረ እንዴ?

በዘመናችን መከባበር ከመጥፋቱ የተነሳ አክብሮት የሚያሳይ ሰው ብርቅ እየሆነ መጥቷል።

ብዙዎች ለሌሎች ሰዎች፣ ለወላጆቻቸው፣ ለአረጋውያን እንዲሁም ለፖሊሶች፣ ለአለቆቻቸውና ለመምህራን አክብሮት የላቸውም። በተጨማሪም ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ሰዎች ይሰዳደባሉ። ሃርቫርድ ቢዝነስ ሪቪው ላይ የወጣ አንድ ርዕስ እንደሚገልጸው አክብሮት ማጣት “በእጅጉ እየተስፋፋ ነው።” ብዙ ሰዎች “በተለይ ከተወሰነ ጊዜ ወዲህ ሁኔታው እየተባባሰ እንደመጣ” ይሰማቸዋል።

 

ለሌሎች አክብሮት ማሳየት ቀረ እንዴ?

ለሌሎች አክብሮት ማሳየት አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? እንዲህ ማድረግ የሚቻለውስ እንዴት ነው?

ለሕይወት አክብሮት ማሳየት ቀረ እንዴ?

መጽሐፍ ቅዱስ ለራሳችንም ሆነ ለሌሎች ሰዎች ሕይወት አክብሮት ማሳየት የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያስተምረናል።

ለቤተሰብ አክብሮት ማሳየት ቀረ እንዴ?

እያንዳንዱ የቤተሰብ አባል አክብሮት የሚያሳይ ከሆነ ሁሉም ቤተሰቦች ደስተኛ መሆን ይችላሉ።

ለራስ አክብሮት ማሳየት ቀረ እንዴ?

መጽሐፍ ቅዱስ፣ ሰዎች ለራሳቸው አክብሮት እንዲያዳብሩና ሕይወታቸውን እንዲያሻሽሉ ይረዳቸዋል።

አክብሮት ማሳየት ቀረ እንዴ?

ስለ አክብሮት አስፈላጊነት እንዲሁም የይሖዋ ምሥክሮች በዓለም ዙሪያ አክብሮት እንዲሰፍን እያደረጉ ስላሉት ጥረት አንብብ።