በዚህ ንቁ! መጽሔት ውስጥ፦ መጽሐፍ ቅዱስ የተሻለ ሕይወት ለመምራት ይረዳናል?
ጥንታዊ ሆኖም ዘመናዊ መጽሐፍ
መጽሐፍ ቅዱስ ሃይማኖታዊ መመሪያ ከመስጠት ባለፈ ከሚከተሉት የሕይወታችን ዘርፎች ጋር በተያያዘ ጠቃሚ ምክር ይሰጠናል፦
አካላዊ ጤንነት
ስሜታዊ ጤንነት
የቤተሰብ ሕይወትና ጓደኝነት
የገንዘብ አያያዝ
መንፈሳዊነት
በጠቃሚነቱ ተወዳዳሪ የሌለው መጽሐፍ
በታሪክ ዘመናት ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስ ሰዎች የተሻለ ሕይወት እንዲመሩ የሚረዳ ምክር ሲሰጥ ቆይቷል። በዛሬው ጊዜ መጽሐፍ ቅዱስ በሺዎች በሚቆጠሩ ቋንቋዎች ይገኛል። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ካለው ጥበብ የሚንጸባረቅበት ምክር ጥቅም ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?