በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ማስተዋወቂያ

ማስተዋወቂያ

ልጆች ሊማሯቸው የሚገቡ ስድስት ትምህርቶች

ልጃችሁ ካደገ በኋላ በየትኛው ባሕርይው ተለይቶ እንዲታወቅ ትፈልጋላችሁ?

  • ራሱን የሚገዛ

  • ትሑት

  • ችግሮችን መቋቋም የሚችል

  • ኃላፊነት የሚሰማው

  • በሳል

  • ሐቀኛ

ልጆች እነዚህን ባሕርያት በራሳቸው ሊያዳብሯቸው አይችሉም። የእናንተ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል።

ይህ መጽሔት ልጆቻችሁን ልታስተምሯቸው የሚገቡ ስድስት አስፈላጊ ትምህርቶችን ያብራራል። ልጆች እነዚህን ትምህርቶች መማራቸው አዋቂ ሲሆኑ ለሚጠብቃቸው ሕይወት ያዘጋጃቸዋል።