መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም የካቲት 2025

ይህ እትም ከሚያዝያ 14–​ግንቦት 4, 2025 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የጥናት ርዕስ 6

ለይሖዋ ይቅርታ አድናቆት ያለን ለምንድን ነው?

ከሚያዝያ 14-20, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 7

የይሖዋ ይቅርታ ለአንተ ምን ትርጉም አለው?

ከሚያዝያ 21-27, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 8

የይሖዋን ይቅርታ መኮረጅ የምትችለው እንዴት ነው?

ከሚያዝያ 28–​ግንቦት 4, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የሕይወት ታሪክ

“ፈጽሞ ብቻዬን ሆኜ አላውቅም”

ኤንገሊቶ ባልቦአ ከባድ ፈተና ውስጥ በነበረበት ጊዜም እንኳ ይሖዋ ከጎኑ እንዳልተለየ የተሰማው ለምንድን ነው?

በዓለም ላይ ከሰፈነው የራስ ወዳድነት መንፈስ ራቅ

ብዙ ሰዎች ለየት ባለ መንገድ ሊያዙ ወይም ለየት ያለ መብት ሊሰጣቸው እንደሚገባ ይሰማቸዋል። እንዲህ ካለው አስተሳሰብ ለመራቅ የሚረዱንን አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ተመልከት።

እውነተኛ ወዳጅ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ እውነተኛ ወዳጆች በመከራ ቀን እጅግ እንደሚጠቅሙን ይናገራል።

ማናችንም ልንጠይቅ የምንችለው ቀላል ጥያቄ

አንተም እንደ ሜሪ አንድ ቀላል ጥያቄ በመጠየቅ በርካታ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችን ማግኘት ትችል ይሆናል።

በተቃውሞ ውስጥ ድፍረት ማሳየት

ኤርምያስና ኤቤድሜሌክ ካሳዩት ድፍረት ምን እንማራለን?