በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ጥር 2000

ተፈላጊነቱ እየጨመረ የመጣው ያለ ደም የሚሰጥ ሕክምና

በአሁኑ ጊዜ ያለ ደም የሚሰጥ ሕክምና ከምንጊዜውም በበለጠ ጥቅም ላይ እየዋለ ነው። ይህ የሕክምና ዘዴ ይህን ያህል ተፈላጊ ሊሆን የቻለው ለምንድን ነው? ደም በመስጠት ከሚከናወነው ሕክምና ይበልጥ አስተማማኝ የሆነ አማራጭ ነውን?

3 የሕክምና አቅኚዎች

4 ደም በደም ሥር መስጠት ለረጅም ዘመን ሲያወዛግብ የኖረ ሕክምና

7 ተፈላጊነቱ እየጨመረ የመጣው ያለ ደም የሚሰጥ ሕክምና

12 የውጭ አገር ቋንቋ መማር ትፈልጋለህ?

14 ቡና በሰውነትህ ውስጥ የሚገኘውን የኮሌስትሮል መጠን እያሳደገው ይሆን?

20 የኤድስ ተጠቂ የሆኑ እናቶች አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል

22 ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች . . .

እናቴ እንዲህ ታማሚ የሆነችው ለምንድን ነው?

25 የከባድ ድብደባ ሰለባ ለሆኑ ሰዎች የሚሆን እርዳታ

30 ከዓለም አካባቢ

32 ለራሱ የሚሆን ቅጂ ማስቀረት አልቻለም

አስገራሚው የሦስት አፅቄዎች ዓለም 15

ያገኘኸውን ሦስት አፅቄ ሁሉ ከመጨፍለቅ ይልቅ በግርምት ስለሚያስደምመው የሦስት አፅቄዎች ዓለም ለምን ለማወቅ አትሞክርም?

ለብዙሃኑ ባሕል ሊኖረን የሚገባው ሚዛናዊ አመለካከት 28

ብዙዎቹ ባሕሎች በአጉል እምነቶችና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድጋፍ በሌላቸው ሃይማኖታዊ አስተሳሰቦች ላይ የተመሠረቱ ናቸው። አንድ ክርስቲያን ለእንዲህ ዓይነቶቹ ልማዶች ሊኖረው የሚገባው አመለካከት ምንድን ነው?