በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የካቲት 2000

ያለ አባት የቀሩ ቤተሰቦች​— ለችግሩ መቋጫ ማበጀት

ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣ በርካታ ልጆች ያለ አባት ያድጋሉ። ከዚህ የሚረብሽ አዝማሚያ በስተጀርባ ያለው ነገር ምንድን ነው? ቤተሰቦች ሳይበታተኑ በአንድነት መኖር ይችሉ ዘንድ እርዳታ ሊሰጣቸው የሚችለው እንዴት ነው?

3 ያለ አባት የቀሩ ቤተሰቦች ያለንበትን ዘመን የሚጠቁም ችግር

4 አባቶች እየኮበለሉ ያሉት ለምንድን ነው?

8 ያለ አባት የቀሩ ቤተሰቦች ለችግሩ መቋጫ ማበጀት

17 ተስፋ መከራን እንድቋቋም ኃይል ሰጥቶኛል

21 አካባቢያዊ ሁኔታ በጤናህ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ

22 ጥቁር ሞት—በመካከለኛው ዘመን አውሮፓን የመታው ቸነፈር

26 በሀብታሞችና በድሆች መካከል ያለው ልዩነት እየሰፋ ሄዷል

27 ወላጆቼን ያጣሁት ለምንድን ነው?

30 ከዓለም አካባቢ

32 ‘ሕይወቴን እንድመረምር ረድቶኛል’

መዋሸት​—⁠ስህተት የማይሆንበት ሁኔታ ሊኖር ይችላልን? 12

ብዙ ሰዎች ሌላውን እስካልጎዳ ድረስ ውሸት መናገር ምንም ጉዳት የለውም የሚል ስሜት አላቸው። ይሁን እንጂ መጽሐፍ ቅዱስ ከዚህ በስፋት ተሰራጭቶ ከሚገኝ እምነት ጋር ይስማማል?

ሙልጭ አድርጎ መላጨት 14

በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ወንዶች በየቀኑ ጢማቸውን ይላጫሉ። በየዘመናቱ የነበረው ጢም የመላጨት ልማድ ምን ይመስላል? ሙልጭ አድርገህ መላጨት የምትችለው እንዴት ነው?