በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

መስከረም 2000

ሥር የሰደደ በሽታ—ችግሩን ለመቋቋም ቤተሰብ የሚጫወተው ሚና

ሥር በሰደደ በሽታ የተያዘ የቤተሰብ አባል ያላቸው አንዳንድ ቤተሰቦች የገጠሟቸውን ተፈታታኝ ችግሮች የተቋቋሙት እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

3 ሥር የሰደደ በሽታ በአንድ ቤተሰብ ውስጥ ሲከሰት

4 ሥር የሰደደ በሽታ—መላውን ቤተሰብ የሚነካ ጉዳይ

8 ቤተሰቦች ሥር የሰደደ በሽታን መቋቋም የሚችሉት እንዴት ነው?

16 የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት

ጠቃሚ የሆነ ማሰላሰል

18 “አቻ የማይገኝለት መጽሔት”

19 ቀጭኔ—ግዙፍ፣ እግረ ረዥምና ማራኪ የሆነች ፍጡር

26 “ሬሳው” ነፍስ ዘራ

27 ፍጥሞ—የአፖካሊፕስ ደሴት

30 ከዓለም አካባቢ

32 “ለእናንተ ያለኝን ጥልቅ አድናቆት እገልጻለሁ”

የውጭ አገር ቆይታዬን ስኬታማ ማድረግ የምችለው እንዴት ነው? 13

የተለያዩ ሰዎች ለትምህርት፣ ልዩ ሥልጠና ለማግኘት፣ ቋንቋ ለመማር ወይም ገንዘብ ለማግኘት ሲሉ ወደ ውጭ አገር ይሄዳሉ። ታዲያ የውጭ አገር ቆይታ የተሳካ እንዲሆን ምን ማድረግ ይቻላል?

የመሬት መንቀጥቀጥ! 23

መስከረም 21, 1999 ታይዋን አውዳሚ በሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተመታች። የአደጋው ሰለባዎች እንዲያገግሙ እርዳታ የተደረገላቸው እንዴት ነው?