በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ታኅሣሥ 2000

በልጆች ላይ የሚደርሰው ችግር በመጨረሻ መፍትሔ ያገኛል!

ብዙ ልጆች ፍቅር የተነፈጉ ከመሆናቸውም በላይ ፈላጊ የላቸውም። በየዓመቱ በሚልዮን የሚቆጠሩ ልጆች በድህነት ማቅቀው አለዕድሜያቸው በሞት ይቀጫሉ። የሚያስፈልጓቸው ነገሮች የሚሟሉበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?

3 መፍትሔውን ለማግኘት የሚደረገው ያላቋረጠ ጥረት

6 ልጆች የሚወደዱ እና የሚፈለጉ መሆናቸው እንዲሰማቸው ማድረግ ይገባል

10 በመጨረሻ መፍትሔ ያገኛል!

16 የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት

ሳይንስ የዘላለም ሕይወት ሊያስገኝ ይችላልን?

18 የፕሮስቴት ችግሮችን መቋቋም

26 በሕይወት እንድቆይ የሚያደርግ ተስፋ አገኘሁ

31 ከዓለም አካባቢ

32 “የመጽሔቶቻችሁ ሱሰኛ ሆኛለሁ”

በጭንቀት መዋጤን ለሰው መንገር ይኖርብኛልን? 13

ብዙ ወጣቶች ምስጢራቸውን ለማን እንደሚያካፍሉ ግራ ይገባቸዋል።

ቫይኪንጎች​—⁠ድል አድራጊዎችና ቅኝ ገዢዎች 22

ቫይንኪንጎች እነማን ናቸው? የደረሰባቸውስ ነገር ምንድን ነው?