በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

መስከረም 2001

በመንፈስ ጭንቀት ለሚሠቃዩ ወጣቶች የሚሆን እርዳታ

በአሁኑ ጊዜ ወጣቶች ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ በመንፈስ ጭንቀት እየተጠቁ ያሉ ይመስላሉ። ለመንፈስ ጭንቀት የተጋለጡት ለምንድን ነው? እርዳታ ማግኘት የሚችሉትስ እንዴት ነው?

3 ለአደጋ የተጋለጠ ትውልድ

5 ምልክቶቹን ለይቶ ማወቅ

8 መንሥኤውን ማወቅ

10 መርዳት የምትችሉት እንዴት ነው?

22 የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት

ማዘን ስህተት ነውን?

24 ጠንካራ ግን ገር

28 የተለያየ ቀለም ያላቸው ኬርሞዲዎች

30 ከዓለም አካባቢ

32 ልጆችን ማሳደግ

እርጅናን በተመለከተ የተደረገ የአመለካከት ለውጥ 15

አረጋውያንን በተመለከተ ባሉት የተለመዱ አመለካከቶች ረገድ ለውጥ እየታየ ነው። አረጋውያን ንቁ ተሳትፎ እንዲኖራቸውና በሕይወታቸው ደስተኞች እንዲሆኑ ምን ማድረግ ይችላሉ?

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባቤን ይበልጥ አስደሳች ማድረግ የምችለው እንዴት ነው? 19

አንዳንድ ወጣቶች መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ አስደሳች ሆኖ አግኝተውታል። አንተም የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብህን ይበልጥ አስደሳች ማድረግ የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።