የጥራዝ 82 ንቁ! ማውጫ
የጥራዝ 82 ንቁ! ማውጫ
እንስሳትና ዕፅዋት
ልጆችን በዱር ማሳደግ፣ 2
ዝርያቸው ሊጠፋ የተቃረበ እንስሳት፣ 8
ቢራቢሮዎች፣ ዕፅዋት፣ ጉንዳኖች፣ 7
የምድርን የእንስሳት ዝርያዎች መታደግ ይቻል ይሆን? 6
ዶሮ፣ 10
የተለያየ ቀለም ያላቸው ኬርሞዲዎች (ድብ)፣ 9
ባሕር ዛፍ—ምን ያህል ጠቃሚ ነው? 3
አባ ኮዳ—የተሳሳተ ግምት የሚሰጠው ወፍ 10
የእሳት እራት፣ 6
ቱሌ ዛፍ፣ 12
ኢኮኖሚና ሥራ
‘ሙከራው ፍሬ ቢስ ሆኗል’
ጤና እና ሕክምና
የኤድስ አኃዛዊ መረጃ፣ 3
ለታመሙ የሚሆን መጽናኛ፣ 2
በመንፈስ ጭንቀት የሚሠቃዩ ወጣቶች፣ 9
ሰመመን፣ 1
ካርቦን ሞኖክሳይድ—ድምፅ አልባው ገዳይ፣ 1
አትክልቶችን ተመገብ! 6
ጤና ለሁሉም፣ 6
ተላላፊ በሽታዎች፣ 8
ልጅህ ከአደጋ የተጠበቀ ነውን? (አውቶሞቢል)፣ 10
በሕይወት መኖርን የመሰለ ነገር የለም (የራስን ሕይወት ማጥፋት)፣ 11
የማርፋን ሲንድሮም፣ 3
መድኃኒቶች፣ 11
ከአዝጋሚ ሞት ወደ አስደሳች ሕይወት (ቤታ ታላሴሚያ)፣ 1
ማኅበራዊ ሕይወት
ለልጆች ተግሳጽ መስጠት፣ 12
የጥላቻ ወረርሽኝ፣ 8
ድብደባ ለሚፈጸምባቸው ሴቶች የሚሆን እርዳታ፣ 12
አረጋውያን፣ 8, 9
ድምፅን ከፍ አድርጎ ለልጆች ማንበብ፣ 12
ትዳራችንን መታደግ፣ 1
አባቶች የሚጫወቱት ወሳኝ ሚና፣ 10
የይሖዋ ምሥክሮች
ሕይወቱን እንዲያተርፍ ረዳው (ንቁ!)፣ 2
ከመቶ ዓመት በፊት የመጀመሪያው (ቅርንጫፍ ቢሮዎች)፣ 1
የማይናወጥ የወንድማማች ማኅበር (ኤል ሳልቫዶር)፣ 11
የደረሰብንን እጅግ አሳዛኝ መከራ መቋቋም (ጄ. ጄራኖ)፣ 8
በሞዛምቢክ የደረሰው የውኃ መጥለቅለቅ፣ 5
ከወህኒ ቤት የተገኙ የእምነት ተሞክሮዎች፣ 12
አገሮችና ሕዝቦች
የኮሪያን ቤተሰቦች እንደገና ማገናኘት፣ 8
ማታቱ —የኬንያ መጓጓዣ 11
ናያጋራ ፏፏቴ (ሰሜን አሜሪካ)፣ 7
ፓናማ ባርኔጣ (ኢኳዶር)፣ 5
የሕይወት ታሪኮች
ወላጆቼ ቢተዉኝም—አምላክ ግን ወድዶኛል (ቢ ፊን)፣ 10
መስማትና ማየት ባልችልም የተረጋጋ ሕይወት አግኝቻለሁ (ጄ አዳምስ)፣ 5
የአምላክ ስም ሕይወቴን ለወጠው! (ኤስ ድዞሲ) 7
እማማ እና አሥር ሴቶች ልጆቿ (ኢ ሎዛኖ)፣ 11
ከአዝጋሚ ሞት ወደ አስደሳች ሕይወት (ዲ ዛቴሴሪስ)፣ 1
ጦርነቱ ስብከታችንን አላስቆመውም (ኤል ባርላአን)፣ 4
የተለያዩ ርዕሶች
የሆሎኮስት እልቂት ዳግም ይከሰት ይሆን? 5
እሳት ማጥፊያ፣ 2
ፀጉር፣ 4
ጠንካራ ግን ገር (አረብ ብረት)፣ 9
ቀሳፊ ማዕበል (ሱናሚስ) 3
ከታሪክ መማር፣ 3
በስልክ መስመሮች መገናኘት 7
ሃይማኖት
መጽሐፍ ቅዱስ—ትክክለኛና አስተማማኝ ታሪክ የያዘ መጽሐፍ ነውን? 3
የአምላክ ስም ውዝግብ አስነሳ፣ 12
ሳይንስ
በሰውነትህ ውስጥ ያለ ረቂቅ “የጭነት መኪና” (ቀይ የደም ሕዋሳት)፣ 12
የደም ዝውውር ሥርዓት፣ 6
ፀሐይ፣ 6
የአየር ሁኔታ ትንበያ፣ 4
የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት
ሁሉም ሃይማኖቶች ወደ አምላክ ያደርሳሉን? 6
የክርስቶስ ተቃዋሚ፣ 8
የምትመርጠው የሕክምና ዓይነት፣ 1
ክርስቲያናዊ ስብሰባዎች፣ 3
ሕልም ከአምላክ የሚመጣ መልእክት ነውን? 4
አምላክ ኃይሉን የሚጠቀምበት መንገድ፣ 12
አምላክ ምን ያህል ታጋሽ ነው? 11
ይሖዋ የአይሁዳውያን አምላክ ብቻ ነውን? 5
ጋብቻ የዕድሜ ልክ ጥምረት? 2
የባሪያ ንግድ፣ 10
ማዘን ስህተት ነውን? 9
ዓለም ነክ ጉዳዮችና ሁኔታዎች
በቂ እህል ማምረት እንችል ይሆን? 10
ሱስ፣ 7
የጥላቻ ወረርሽኝ፣ 8
“የምድር ሕዝብ ቁጥር ማሻቀብ፣” 6
እስር ቤቶች ከባድ ቀውስ ገጥሟቸዋል፣ 5
የመግደያ መሣሪያዎች (የነፍስ ወከፍ መሣሪያዎች)፣ 4
የወጣቶች ጥያቄ
አባባ ጥሎን የሄደው ለምንድን ነው? 1, 2
የተናደደ ሰው፣ 12
ከተቃራኒ ጾታ ጋር ለመጫወት መቀጣጠር፣ 3
መበቀል፣ 11
አያቶች፣ 5, 6
መጨነቄን ማቆም የምችለው እንዴት ነው? 10
የማልፈልግ መሆኔን እንዴት ብዬ ልንገረው? 4
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብን አስደሳች ማድረግ፣ 9
ጸሎት፣ 7, 8