በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የመገናኛ ብዙሃን ሚና

የመገናኛ ብዙሃን ሚና

የመገናኛ ብዙሃን ሚና

“የስክሪፕስ ጋዜጣ አሳታሚ ድርጅትን የመሠረቱት ኤድዋርድ ዊሊስ ስክሪፕስ በአንድ ወቅት የአሜሪካ የመገናኛ ብዙሃን ሚና ያዘኑትን ማጽናናትና ዘና ያሉትን ማንቃት ነው ብለው እንደነበር” የቀድሞው የዋይት ሃውስ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ማይክ ማከሪ ተናግረዋል። አክለውም “በቅድሚያ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ ሳታሳውቅ ሰዎችን ማጽናናትም ሆነ ማንቃት አትችልም” በማለት ተናግረዋል።

“[ማከሪ] በመቀጠል የአገራችን [የዩናይትድ ስቴትስ] የዜና ማሰራጫዎች ዓለም አቀፋዊ ዜናዎችን ስለማያቀርቡ በዓለም ዙሪያ ምን እየተከናወነ እንዳለ በቂ መረጃ አናገኝም” ብለዋል። የሚያሳዝነው ደግሞ የዩናይትድ ስቴትስ መገናኛ ብዙሃን “አሜሪካውያን በዓለም ዙሪያ ስላለው ሁኔታ መስማት አይፈልጉም” የሚል እምነት ያላቸው መሆኑ ነው።—ግራፊክ አርትስ መንዝሊ

ንቁ! በዓለም ዙሪያ የተለያዩ ዘጋቢዎች ያሉት ሲሆን ወቅታዊ ጉዳዮችን ጨምሮ በሳይንስና በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ዘገባዎችን ለአንባቢዎቹ ያቀርባል። በአፍቃሪው ፈጣሪያችን ላይ እምነት እንድንጥል ያደርገናል። ንቁ! ከ21 ሚልዮን በሚበልጡ ቅጂዎች በ87 ቋንቋዎች የሚታተም መጽሔት ነው! ከእነዚህ ቋንቋዎች መካከል ስልሣ አንዱ እኩል ታትመው የሚወጡ ናቸው። አንተም ንቁ!ን በማንበብ ነቅተህ ኑር።

[በገጽ 16 ላይ የሚገኝ ሥዕል]

ማንኛውም ዓይነት ባርነት የማይኖርበት ጊዜ!

[በገጽ 16 ላይ የሚገኝ ሥዕል]

Can Science and Religion Be Reconciled?

[በገጽ 16 ላይ የሚገኝ ሥዕል]

ቁማር—ምንም ጉዳት የሌለው ጨዋታ ነውን?

[በገጽ 16 ላይ የሚገኝ ሥዕል]

ድብደባ ለሚፈጸምባቸው ሴቶች የሚሆን እርዳታ

[በገጽ 16 ላይ የሚገኝ ሥዕል]

የዓለም ሰላም ሕልም ብቻ ሆኖ ይቀራል?