የርዕስ ማውጫ
የርዕስ ማውጫ
ጥር 2003
የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የመናገር ነፃነትን አስከበረ
የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት 8 ለ1 በሆነ ድምፅ የባለ ሥልጣኖችን ፈቃድ ማግኘት ሳያስፈልግ በነጻነት የመናገር መብትን አስከበረ። ውሳኔ ከማሳለፋቸው በፊት ምን ዓይነት ክርክሮች ተካሂደዋል?
6 የመጀመሪያው እንቅፋት—በጠቅላይ ፍርድ ቤት የተደረገ የቃል ክርክር
9 ጠቅላይ ፍርድ ቤት የመናገር ነጻነትን የሚደግፍ ብይን ሰጠ
14 በእርግዝና ምክንያት የሚደርሱ ችግሮችን መቀነስ
26 እሳት የሚሰጠው ጥቅምና የሚያስከትለው ጉዳት
30 ከዓለም አካባቢ
32 መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ነው ወይስ የሰው?
አንድ ሰው ሕይወቱን ሙሉ ሲደርስበት የኖረውን ሃይማኖታዊ ጭቆና እንዴት በድል እንደተወጣ የሚያሳየውን ታሪክ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
እኩዮች የሚያሳድሩብኝን ተጽዕኖ መቋቋም የምችለው እንዴት ነው? 23
በሕይወትህ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ የሚያሳድረውን ይህን ኃይል ለመቋቋም ምን ማድረግ ይኖርብሃል?
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕሎቹ ምንጮች]
የሽፋንና ከላይ ያለው ፎቶ:- Photo by Josh Mathes, Collection of the Supreme Court of the United States