በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ሕይወት ውድ ስጦታ ነው

ሕይወት ውድ ስጦታ ነው

ሕይወት ውድ ስጦታ ነው

ሕይወታችን ውድ ስጦታ በመሆኑ በጥንቃቄ ልንይዘው ይገባናል። ሆኖም ሥቃይና መከራ በየጊዜው የሚደርስብን ለምንድን ነው? አምላክ በእርግጥ ስለ እኛ ያስባል? ከዚህ በታች በሚታየው 32 ገጽ ባለው ብሮሹር ውስጥ የእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ይገኛል።

አምላክ ስለ እኛ በእርግጥ ያስባልን? የተባለውን ብሮሹር ላኩልኝ።

□ መጽሐፍ ቅዱስ መማር ስለምፈልግ እባካችሁ አነጋግሩኝ።

[በገጽ 32 ላይ የሚገኝ ሥዕል]

ውሻው:- Courtesy of The Pedigree Mutt Pet Shop