የርዕስ ማውጫ
የርዕስ ማውጫ
ጥቅምት 2003
የብልግና ሥዕሎች ጎጂ ናቸው ወይስ አይደሉም?
አንዳንዶች የብልግና ፊልሞች ጎጂዎች ናቸው ብለው ያወግዛሉ። ሌሎች ደግሞ ግልጽና ጤናማ የሆነ ማኅበረሰብ መለያ ምልክት ነው በማለት ሽንጣቸውን ገትረው ይሟገቱለታል። የብልግና ሥዕሎች በጣም የተስፋፉት ለምንድን ነው? በእርግጥ አደገኛ ናቸው?
3 የብልግና ሥዕሎችን በተመለከተ የሚሰነዘሩ እርስ በርሳቸው የሚቃረኑ አመለካከቶች
4 የብልግና ሥዕሎች ይህን ያህል የተስፋፉት ለምንድን ነው?
20 ‘መልካም አድርጉ’
21 ልጅነት ሲባክን
22 ልጅነት አጭር ሲሆን
32 ከዓለም አካባቢ
ጤንነትህን ለመጠበቅ የሚረዱ ስድስት መንገዶች 11
እነዚህን ቀላል ሐሳቦች ተግባራዊ በማድረግ ብዙ በሽታዎችን መከላከል ይቻላል።
በርካታ ወጣቶች መነቀስ የሚወድዱት ለምንድን ነው? የትኞቹን ነገሮች ልብ ማለት ይገባል?