የርዕስ ማውጫ
የርዕስ ማውጫ
የካቲት 2004
መድኃኒት የሚቋቋሙ ጀርሞች ዓለማችንን ስጋት ላይ ጥለዋታል
አንቲባዮቲኮችንና ሌሎች መድኃኒቶችን የሚቋቋሙ ጀርሞች ዓለማችንን ስጋት ላይ ጥለዋታል። ይህ ሁኔታ ሊፈጠር የቻለው ለምንድን ነው? የራስህንም ሆነ የቤተሰብህን ደኅንነት ለመጠበቅ ምን ማድረግ ትችላለህ?
4 አይበገሬዎቹ ጀርሞች ተመልሰው የሚያንሰራሩት እንዴት ነው?
8 ጀርሞች በማንም ላይ ጉዳት የማያደርሱበት ጊዜ
26 በሁሉም ነገር እንደ ወንድሞቼ ወይም እንደ እህቶቼ እንድሆን የሚጠበቅብኝ ለምንድን ነው?
30 ከዓለም አካባቢ
ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ለዓለም ሰላም ያመጡ ይሆን? 12
ሰዎች በግምባር ተገናኝተው በመወያየት ችግሮችን ለመፍታት የሚያደርጓቸው ጥረቶች በተደጋጋሚ ጊዜያት ፍሬ አልባ የሚሆኑት ለምንድን ነው?
መድኃኒትነት ያላቸው እጽዋት ሊረዱህ ይችሉ ይሆን? 14
መድኃኒትነት ያላቸው እጽዋት ተፈላጊነታቸው እየጨመረ መጥቷል። ሆኖም የትኞቹን ማስጠንቀቂያዎች ግምት ውስጥ ማስገባት ይኖርብናል?