በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

መጋቢት 2004

አምላክን በስም ታውቀዋለህ?

በአምላክ የሚያምኑ ብዙ ሰዎች የግል ስሙን አያውቁም ወይም ቢያውቁም በስሙ ከመጥራት ወደኋላ ይላሉ። ለመሆኑ የአምላክ ስም ማነው? አምላክን በስም ማወቅ ሲባል ምን ማለት ነው?

3 አምላክ ስም አለው!

5 በአምላክ ስም ላይ የተካሄደ ጦርነት

10 አምላክን በስም ልታውቀው የምትችለው እንዴት ነው?

13 ለምግብ የሚሆኑ አትክልቶች በጓሮህ አልማ

18 እንዴ! አሁንም ሊዘንብ ነው?

22 መኪናህን ስትጠግን አደጋ እንዳይደርስብህ ተጠንቀቅ

28 የማይረሳ ትዝታ ጥሎ ያለፈ ጉብኝት

30 ከዓለም አካባቢ

32 ‘የአምላክን ስም በተመለከተ የነበረኝን ጥርጣሬ አስወግዶልኛል’

የቤት ሥራዬን ለመሥራት ጊዜ ማግኘት የምችለው እንዴት ነው? 15

የቤት ሥራ በጣም ስለሚበዛብህ ትጨነቃለህ?

የአንድ ሰው ባሕርይ የሚወሰነው በደሙ ዓይነት ነው? 26

በአንዳንድ አገሮች የግለሰቦችን ባሕርይ ከደማቸው ዓይነት አንጻር ለመግለጽ መሞከር የተለመደ ነው። ክርስቲያኖች በዚህ ጉዳይ ላይ ምን አመለካከት ሊኖራቸው ይገባል?