በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ግንቦት 2004

በሥራ ቦታ ጥቃት ቢደርስብህ ምን ማድረግ ትችላለህ?

የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች በሥራ ቦታ የሚደርስብህን ጥቃት እንድትቋቋም፣ ብሎም ከጥቃት ራስህን መጠበቅ እንድትችል ይረዱሃል።

3 መሥሪያ ቤት ወይስ የውጊያ ቀጠና?

5 ሠራተኞች የጥቃት ዒላማ የሚሆኑት እንዴት ነው?

7 በሥራ ቦታ ሰላም እንዲሰፍን መጣር

13 ተስፋ በእርግጥ ለውጥ ያመጣል?

14 ተስፋ የሚያስፈልገን ለምንድን ነው?

17 አፍራሽ አመለካከትን መዋጋት ትችላለህ

19 እውነተኛ ተስፋ ማግኘት የምትችለው ከየት ነው?

23 ይህን ያህል የሚለፉት መልካቸውን ለማሳመር ብቻ ነው?

25 ሰዓት አክባሪ ሁን!

28 መጥፎ ልማዶችን ማሸነፍ ይቻላል?

30 ከዓለም አካባቢ

32 የሕፃናት የመማር ችሎታ

አምላክ መከራ ሲደርስብን ዝም ብሎ የሚመለከተው ለምንድን ነው? 10

አምላክ መከራ እንዲደርስብን ስለፈቀደ በእርሱ ላይ ልንቆጣ ይገባል? መጽሐፍ ቅዱስ ለዚህ ጥያቄ የሚሰጠውን አጥጋቢ መልስ ተመልከት።