የርዕስ ማውጫ
የርዕስ ማውጫ
ሰኔ 2004
ከበሽታ ጋር በምናደርገው ውጊያ ድል እየተቀዳጀን ነው?
የሕክምና ሳይንስ በሽታን በመዋጋት ረገድ ከፍተኛ እመርታ እንዳሳየ የታወቀ ነው። ይሁን እንጂ በሽታ ሙሉ በሙሉ የሚወገድበት ዘመን ይመጣ ይሆን? ከሆነስ ይህ ሊፈጸም የሚችለው እንዴት ነው?
3 የተሻለ ጤና ለማግኘት የተደረገ የዘመናት ትግል
7 ከበሽታ ጋር በተደረገው ትግል የተገኙ ድሎችና ያጋጠሙ ሽንፈቶች
11 ከበሽታ የጸዳ ዓለም
16 ብዙ ሰዎች በአለርጂ የሚሰቃዩት ለምንድን ነው?
26 ሕዝብ ነክ ጥናት፣ መጽሐፍ ቅዱስ እና መጪው ጊዜ
30 ከዓለም አካባቢ
ጋብቻ እንደ ቅዱስ ነገር መታየት ያለበት ለምንድን ነው? 14
ለትዳርህ ያለህ አመለካከት ትዳርህ የሰመረ እንዲሆን በማድረግ ረገድ ትልቅ ሚና ይጫወታል።
ጓደኛዬ እንዲህ የሚያመናጭቀኝ ለምንድን ነው? 17
ስድብ ወይም ድብደባ የብዙዎቹን ፍቅረኛሞች ግንኙነት በእጅጉ ይጎዳል።
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
Photo by Christian Keenan/Getty Images