በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ሐምሌ 2004

ብቻህን ብትሆንም ብቸኛ ላትሆን ትችላለ

ብቸኝነት የሚሰማቸው ሰዎች ይህን ያህል የበዙት ለምንድን ነው? ይህን ችግር ለማሸነፍስ ምን ማድረግ ይቻላል? ማንም ሰው በብቸኝነት ስሜት የማይሰቃይበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?

3 ብቸኝነት የሚሰማቸው ሰዎች ይህን ያህል የበዙት ለምንድን ነው?

5 የብቸኝነትን ስሜት መቋቋም

9 ማንም ሰው ብቸኛ የማይሆንበት ጊዜ

12 በጦርነት ዘመን ያሳለፍኩት መከራ ለቀሪው ሕይወቴ አሠልጥኖኛል

17 የላክቶስ አለመስማማት ምንድን ነው?

20 አደገኛ​—​ነፍሰ ገዳይ ተክሎች!

26 ፈረስ በልጓም እንደሚገራ አንደበትን መግራት

30 ከዓለም አካባቢ

32 ብልህ እናት

ጭንቀት የእምነት ማነስን ያመለክታል? 24

መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ጉዳይ ምን ይላል?

ጓደኛዬ የሚፈጽምብኝን አግባብ ያልሆነ ድርጊት ማስተው የምችለው እንዴት ነው? 27

ልታገቢው ያሰብሽው ሰው ሥነ ልቦናዊና አካላዊ ጥቃት የሚያደርስብሽ ከሆነ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?