በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ጥቅምት 2004

ጥሩ አባት የሚባለው ምን ዓይነት አባት ነው?

የዚህን ጥያቄ መልስ የተረዱ አባቶችን ታሪክ እንድታነብ እንጋብዝሃለን። የተማሩትን ሥራ ላይ በማዋላቸው ቤተሰቦቻቸው እንዴት እንደተጠቀሙ ተመልከት።

3 ቤተሰባቸውን የተዉ አባቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣ ችግር

5 ልጆች የሚፈልጉት እንዴት ያለ አባት ነው?

8 ጥሩ አባት መሆን የሚቻለው እንዴት ነው?

12 የተረሳው የጄኔቫ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም

14 የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት

መፍትሄው መፋታት ነው?

16 አሻንጉሊት አልባ መዋዕለ ሕፃናት

20 ጦረኛ የነበሩ ሰዎች ሰላም ፈጣሪ ሲሆኑ

21 ከዓለማዊ ዝና የበለጠ ነገር

29 “ሃሎዊንን ማክበር አንፈልግም!”

30 ከዓለም አካባቢ

32 “ብዙ ለውጥ እንዳደርግ ረድቶኛል”

ከመጠን በላይ መጠጣት ምን ስሕተት አለው? 17

ከመጠን በላይ መጠጣት ሲባል ምን ማለት ነው?

የአልኮል መጠጥን አላግባብ መውሰድ በተለይ በወጣቶች ላይ ምን አደጋ ያስከትላል?

የዓይን ብርሃን ፀር የሆነው ግላኮማ 26

ግላኮማ ለዓይነ ሥውርነት ከሚዳርጉት ዋና ዋና ምክንያቶች አንዱ ነው። ለግላኮማ ይበልጥ የተጋለጡት እነማን ናቸው? መከላከል የሚቻለውስ እንዴት ነው?