በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ታኅሣሥ 2004

በለጋ ዕድሜ ያሉ ወጣቶች እርግዝና—የመላው ዓለም አሳዛኝ ችግር

ለጋ ዕድሜ ላይ የሚገኙ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወጣት ሴቶች የወለዷቸውን ሕፃናት ብቻቸውን የማሳደግ ፈታኝ ሁኔታ ይገጥማቸዋል። ይህን ፈታኝ ሁኔታ መወጣት የሚችሉበት መንገድ ይኖር ይሆን? ወጣቶች እዚህ ችግር ውስጥ እንዳይገቡ መርዳት የሚቻለው እንዴት ነው?

3 ልጅነት ሳይጠግቡ የልጅ እናት መሆን

4 በለጋ ዕድሜ ያሉ ወጣቶች እርግዝና—የመላው ዓለም አሳዛኝ ችግ

8 በለጋ ዕድሜ ማርገዝ የሚያስከትለውን ተፈታታኝ ሁኔታ መቋቋም

11 ለወጣቶች የሚሆን እርዳታና ጥበቃ

13 ልጆችን ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ማሠልጠን ምን ያህል አስፈላጊ ነው?

15 ልጆችን ተንከባክቦ የማሳደግ አስፈላጊነት

17 የወላጅነት የሥራ ድርሻ

26 ናይሮቢ—“የቀዝቃዛ ውኃ ሥፍራ”

30 ከዓለም አካባቢ

31 የጥራዝ 85 ንቁ! ማውጫ

32 ወደ አምላክ ይበልጥ መቅረብ የሚቻለው እንዴት ነው?

ነገሮች አልሆን ሲሉኝ የሚሰማኝን የዋጋ ቢስነት ስሜት መቋቋም የምችለው እንዴት ነው? 21

በርካታ ወጣቶች ስህተት መሥራት ያስፈራቸዋል። ይሁን እንጂ መሳሳት ማንኛውም ሰው ሊያጋጥመው የሚችል ነገር ነው። ነገሮች አልሆን ቢሉህ የዋጋ ቢስነት ስሜት እንዳያድርብህ ምን ማድረግ ትችላለህ?

ልጆችን በአምላክ ተግሣጽ ማሳደግ 24

የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች ልጆችን በማሳደግ ረገድ ወላጆችን ሊረዷቸው የሚችሉት እንዴት ነው?