በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

መጋቢት 2005

የሐኪሞችን ችግር ተረዱላቸው

ብዙ ሰዎች የታካሚዎቹን ስሜት የሚረዳና አሳቢ የሆነ ሐኪም በጣም ያደንቃሉ። ሆኖም የሐኪማቸውን ስሜትና ያለበትን ጭንቀት የሚረዱ ታካሚዎች ስንቶቹ ናቸው?

3 ተለዋዋጭ በሆነ ዓለም ውስጥ የሐኪሞች ሕይወት

5 ውጥረት ላይ የሚገኙ ሐኪሞች

8 የሕክምና ሞያ የወደፊት ዕጣ ምን ይሆን?

12 የወጣቶች ጥያቄ . . . ስሜቴን መቆጣጠር የምችለው እንዴት ነው?

15 እናቶች ያሉባቸው ተፈታታኝ ችግሮች

16 ተፈታታኝ ችግሮችን እየተቋቋሙ ያሉ እናቶች

21 እናት ያላት የተከበረ የሥራ ድርሻ

30 ከዓለም አካባቢ

32 ‘የሚያስተምሩኝ ፕሮፌሰሮች በጣም ተደስተዋል’

ሕይወት የተገነባበት አስደናቂ ሰንሰለት 24

ሰውነትህ በአጉሊ መነጽር ብቻ በሚታዩ ሰንሰለቶች የተዋቀረ ነው። እነዚህ ሰንሰለቶች ሥራቸውን እንዴት እንደሚያከናውኑና ከጤንነትህና ከደኅንነትህ ጋር ምን ግንኙነት እንዳላቸው ተመልከት።

ልጆች የሚያስፈልጋቸውን ትኩረት መስጠት 28

ልጆች የሚያስፈልጋቸውን ትኩረት በመስጠት ረገድ ወላጆች ምን ኃላፊነት ተጥሎባቸዋል?