በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ሚያዚያ 2005

ከውጥረት እረፍት ማግኘት!

በርካታ ባለሙያዎች ውጥረት ከባድ የጤና ችግር እንደሚያስከትል ያምናሉ። ከተለመዱት የውጥረት መንስኤዎች ውስጥ ጥቂቶቹ የትኞቹ ናቸው? ውጥረትን መቋቋም እንድትችል የሚረዱህን አንዳንድ መንገዶች ተመልከት።

3 ውጥረት እያደረሰ ያለው ጥቃት!

4 ውጥረት መንስኤዎቹና የሚያስከትላቸው ችግሮች

7 ውጥረትን መቋቋም ትችላለህ!

15 ተጎሳቆለችው ምድራችን

16 እየተመናመነ የሚገኘው የምድር የተፈጥሮ ሀብት

22 ፕላኔቷ ምድራችን ከጥፋት ልትድን ትችላለች!

24 የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት አምላክ በሁሉም ስፍራ ይገኛል?

30 ከዓለም አካባቢ

32 ለወጣቶች የሚሆን ከፍተኛ አድናቆት ያተረፈ

የጉልበት ሥራ መሥራት ያለብኝ ለምንድን ነው? 12

ብዙዎች የጉልበት ሥራ ሲባል ያስጠላቸዋል። ብታምንም ባታምንም የጉልበት ሥራ መሥራት መቻልህ በብዙ መንገድ ሊጠቅምህ ይችላል።

‘ዕጥፉን መንገድ በመሄዴ’ ተደስቻለሁ 26

ይህች ወጣት በማዳጋስካር ገጠር ውስጥ የሚገኙት ዘመዶቿ የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት እንዲያውቁ እንዴት እንደረዳቻቸው አንብብ።