የርዕስ ማውጫ
የርዕስ ማውጫ
ግንቦት 2005
ብክለት የማያስከትል የኃይል ምንጭ ማግኘት እንችል ይሆን?
ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የሰው ልጅ የኃይል ፍላጎት ማሟላት የሚያስችል በቂ ኃይል ይኖራል? ከነዳጅ ዘይት፣ ከድንጋይ ከሰል፣ ከተፈጥሮ ጋዝና ከአውቶሚክ ኢነርጂ የተሻለ ብክለት የማያስከትል የኃይል ምንጭ ይኖር ይሆን? በዚህ መጽሔት ላይ የወጡት ተከታታይ ርዕሶች ይህን ጉዳይ ይዳስሳሉ።
3 የኃይል ምንጭ ለሕይወት አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?
4 አዲስ የኃይል ምንጭ ማግኘት አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?
7 ይል ለማመንጨት የያስችሉ ምን ዓይነት አዳዲስ ግኝቶች አሉ?
10 የሁሉም ዓይነት የኃይል ምንጮች ፈጣሪ ማን ነው?
11 አዞ ትፈራለህ?
22 የምትነዳው ቀኝህን ይዘህ ነው ወይስ ግራህን?
24 እንስሳት ልጆቻቸውን የሚመግቡበትና የሚያሠለጥኑበት መንገድ
30 ከዓለም አካባቢ
ተመሳሳይ ጾታ ባላቸው ሰዎች መካከል የሚደረግ ጋብቻ በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት አለው? 20
ይህ ጉዳይ ብዙ ውዝግብ ፈጥሯል። መጽሐፍ ቅዱስ በዚህ ረገድ ምን ግልጽ መመሪያ ይሰጣል?
“በኢንተርኔት ለትዳር ለመጠናናት ብሞክር ምን ችግር አለው?” 26
በኢንተርኔት ተዋውቀው የተጋቡ በርካታ ባለትዳሮች አሉ። በኢንተርኔት አማካኝነት መጠናናትን ይበልጥ ተፈላጊ ያደረገው ምንድን ነው? ምንስ አደጋዎች አሉት?
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል]
ፀሐይ
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል]
ነፋስ
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል]
እንፋሎት
[ምንጭ]
DOE Photo
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል]
ውኃ
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
Photo by Chris Hondros/Getty Images