በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ለጥያቄዎቻችሁ የተሰጡ ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች!

ለጥያቄዎቻችሁ የተሰጡ ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች!

ለጥያቄዎቻችሁ የተሰጡ ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች!

• ወላጆቼ አስተሳሰቤንና ስሜቴን የማይረዱልኝ ለምንድን ነው?

• አባቴና እናቴ የተለያዩት ለምንድን ነው?

• እውነተኛ ጓደኞች ላፈራ የምችለው እንዴት ነው?

• በጣም የምጨነቀው ለምንድን ነው?

• ልጆቹ የሚያስቸግሩኝ ለምንድን ነው?

• ከጋብቻ በፊት የጾታ ግንኙነት ቢፈጸም ምናለበት?

ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች የተባለው መጽሐፍ ለወጣቶች ተብለው ከሚዘጋጁት ሌሎች መጻሕፍት የተለየ ነው። በመጽሐፉ ውስጥ የሚገኙት ርዕሶች በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በርካታ ወጣቶችን በማነጋገርና አስተያየታቸውን በማሰባሰብ የተዘጋጁ ናቸው። በተጨማሪም መጽሐፉ የሚሰጣቸው በአምላክ ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ መልሶች ተግባራዊ መሆን የሚችሉ ናቸው! ከላይ ያሉት ጥያቄዎች ይህ ባለ 320 ገጽ መጽሐፍ ከሚመልሳቸው ጥያቄዎች መካከል ጥቂቶቹ ብቻ ናቸው።

እርስዎም ይህን መጽሐፍ ማግኘት የሚፈልጉ ከሆነ ከታች ያለውን ቅጽ ሞልተው በቅጹ ላይ ወዳለው አድራሻ ወይም በዚህ መጽሔት በገጽ 5 ላይ ከሚገኙት አድራሻዎች አመቺ ወደሆነው መላክ ይችላሉ።

ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች የተባለውን መጽሐፍ አንድ ቅጂ ላኩልኝ።

□ መጽሐፍ ቅዱስን መማር ስለምፈልግ እባካችሁ አነጋግሩኝ።