በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ሰኔ 2005

ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ የሚገኙትን ወጣቶች መርዳት

በርካታ ጠበብት ዛሬ ያለው ወጣት ትውልድ ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንዳለ ይናገራሉ። በዚህ መጽሔት ላይ የወጡት ተከታታይ ርዕሶች ወጣቶችን ለችግር የዳረጓቸውን አንዳንድ መንስኤዎች የሚዳስሱ ከመሆኑም በላይ ለወጣቶችም ሆነ ለወላጆች የሚጠቅሙ የመፍትሄ ሐሳቦችን ይጠቁማሉ።

3 ወጣቶች በችግር ተተብትበዋል

5 የዛሬዎቹ ወጣቶች የሚያጋጥሟቸው ጫናዎች

9 ለዛሬዎቹ ወጣቶች የሚሆን እርዳታ

18 ዝናብ ውኃ ማቆር ጥንትና ዛሬ

21 አምላክን ማገልገል የሚያስከትለውን ፈተና ተቋቋምኩ

26 የተጫዋችነት ባሕርይን በማዳበር ሕመምን መቋቋም

28 እስረኞች ለውጥ እንዲያደርጉ መርዳት ይቻላልን?

29 በሚያዩት ነገር ለአደጋ የተጋለጡ ልጆች

30 ከዓለም አካባቢ

32 ለጥያቄዎቻችሁ የተሰጡ ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች!

ምስሎችን ለአምልኮ መጠቀም ተገቢ ነው? 16

ሃይማኖታዊ ምስሎችን ለአምልኮ መጠቀም በበርካታ እምነቶች ዘንድ የተለመደ ነው። ለመሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ ይህን ጉዳይ በተመለከተ ምን ይላል?

በኢንተርኔት መጠናናት በእርግጥ አደገኛ ሊሆን ይችላል? 18

በኢንተርኔት መጠናናት በጣም ተወዳጅ እየሆነ መጥቷል፤ ይሁን እንጂ ይህ አማራጭ የትዳር ጓደኛ ለማግኘት የሚያስችል የተሻለ ዘዴ ነው?

[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]

Boris Subacic/AFP/Getty Images