በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው ብለህ ታምናለህ?

ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው ብለህ ታምናለህ?

ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው ብለህ ታምናለህ?

ለዚህ ጥያቄ ምን መልስ ትሰጣለህ? አምላክ፣ ሥላሴ ማለትም አንድም ሦስትም ነው ብለህ ታምናለህ? “ሥላሴ” የሚለው ቃልም ሆነ እንዲህ የመሰለ ትምህርት አንድም ጊዜ በመጽሐፍ ቅዱስ ያልተጠቀሰ መሆኑን ታውቃለህ?

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከፈለግህ በሥላሴ ማመን ይገባሃልን? የሚለውን ባለ 32 ገጽ ብሮሹር ማንበብ ትችላለህ። ከታች ያለውን ቅጽ ሞልተህ በቅጹ ላይ ወዳለው አድራሻ አለዚያም ደግሞ በዚህ መጽሔት ገጽ 5 ላይ ከሚገኙት አድራሻዎች አመቺ ወደሆነው በመላክ ይህን ብሮሹር ማግኘት ትችላለህ።

በሥላሴ ማመን ይገባሃልን? የተባለውን ብሮሹር አንድ ቅጂ ላኩልኝ።

በየትኛው ቋንቋ እንደሚፈልጉ ይጥቀሱ።

□ መጽሐፍ ቅዱስን መማር ስለምፈልግ እባካችሁ አነጋግሩኝ።