በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ነሐሴ 2005

በፊልሙ ዓለም ምን እየተሠራ ነው?

አሁን አሁን የሚሠሩ ፊልሞች በወሲብና በዓመጽ ድርጊቶች የተሞሉ መሆናቸው ብዙዎችን እያሳሰበ ነው። ቤተሰብህ የሚያየውን ፊልም በጥንቃቄ መምረጥ የምትችለው እንዴት ነው?

3 ዘንድሮስ ምን አዲስ ፊልም ይወጣ ይሆን?

4 ከስክሪፕት እስከ ፊልም ማሳያ ሸራ

10 አንተስ የትኞቹን ፊልሞች ታያለህ?

15 ንጹሕ ቤት—እያንዳንዳችን የምናበረክተው አስተዋጽኦ

24 አትክልቶችን መንከባከብ ለጤንነት ይጠቅማል

25 ሴቶችን ሊያሳስብ የሚገባ ቫይረስ

28 ገዳይ ከሆነው ጭስ ራስህን ጠብቅ

29 ‘በዚህ ልትኮራ ይገባሃል’

30 ከዓለም አካባቢ

32 “መታዘዝ ያለብን ማንን ነው?”

ከመጥፎ ልጆች ጋር የገጠምኩት ምን ነክቶኝ ነው? 19

መጥፎ ተጽዕኖ ሊያሳድርብህ እንደሚችል እያወቅህ የቀረብከው ሰው አለ? ለዚህ መንስኤው ምንድን ነው?

አርማጌዶንን መፍራት ይኖርብሃል? 22

ስለ አርማጌዶን የሚሰነዘሩ ብዙ የተሳሳቱ አመለካከቶች አሉ። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰውን አርማጌዶን በተመለከተ ሊኖረን የሚገባው አመለካከት ምንድን ነው?