በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ጥቅምት 2005

ሥራ ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?

የሥራው ዓለም ውድድር ባየለበት በዛሬው ጊዜ ሥራ አጥነት ትልቁ ችግር ነው። ሥራ ለማግኘት ምን እርምጃዎችን መውሰድ ትችላለህ? ከሥራህ እንዳትፈናቀል ምን ማድረግ ትችል ይሆን?

3 በድንገት ከሥራ መባረር!

4 ሥራ ለማግኘት የሚረዱ አምስት ቁልፍ ሐሳቦች

10 ከሥራ ላለመፈናቀል ምን ማድረግ ትችላለህ?

12 አንድ ቢሊዮን ሰዎችን ለመመገብ የሚደረግ ሙከራ

14 በክርስቶስ ስም ደም ማፍሰስ

22 የተሻለ ነገር አግኝተናል

26 ጥሩ ምሥክርነት የሚሰጡ ወጣቶች

28 “ነጭ ሽንኩርቱ ትዝ ይለናል!”

30 ከዓለም አካባቢ

28 መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሚያስተምር ማወቅ

ስለ ቻት ሩም ማወቅ ያለብኝ ነገር ምንድን ነው? 17

በተለይ ወጣት የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ቻት ሩም ይወዳሉ። ይሁን እንጂ ጥንቃቄ ልታደርግባቸው የሚገቡ ምን አደጋዎች አሉት?

ለድንግል ማርያም ጸሎት ማቅረብ ተገቢ ነው? 20

በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ወደ ማርያም ይጸልያሉ። ይህ ልማድ ቅዱስ ጽሑፋዊ ድጋፍ አለው?